Leviticus 20:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሓደ ሰብ ንሓብቱ፡ ንጓል ኣቦኡ ወይ ንጓል ኣዲኡ እንተ ወሲዱ ሕፍረታ እንተ ረኣየት፡ ንሳ ኸኣ ሕፍረቱ እንተ ረኣየት። ክፉእ ነገር እዩ፤ ኣብ ቅድሚ ዓይኒ ህዝቦም ድማ ክጠፍኡ እዮም። ሕፍረት ሓፍቱ ኣቃሊዑ፤ ንሱ ኣበሳኡ ክስከም እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ማና​ቸ​ውም ሰው የአ​ባ​ቱን ልጅ ወይም የእ​ና​ቱን ልጅ እኅ​ቱን ቢያ​ገባ፥ ኀፍ​ረተ ሥጋ​ዋ​ንም ቢያይ፥ እር​ስ​ዋም ኀፍ​ረተ ሥጋ​ውን ብታይ፥ ይህ ጸያፍ ነገር ነው፤ በሕ​ዝ​ባ​ቸ​ውም ልጆች ፊት ይገ​ደሉ፤ የእ​ኅ​ቱን ኀፍ​ረተ ሥጋ ገል​ጦ​አ​ልና ኀጢ​አ​ቱን ይሸ​ከ​ማል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ማናቸውም ሰው የአባቱን ልጅ ወይም የእናቱን ልጅ እኅቱን ቢያገባ፥ ኃፍረተ ሥጋዋንም ቢያይ፥ እርስዋም ኃፍረተ ሥጋውን ብታይ፥ ይህ ጸያፍ ነገር ነው፤ በሕዝባቸውም ልጆች ፊት ይገደሉ፤ የእኅቱን ኃፍረተ ሥጋ ገልጦአልና ኃጢአቱን ይሸከማል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ማናቸውም ሰው የአባቱን ልጅ ወይም የእናቱን ልጅ እኅቱን ቢያገባ፥ ኃፍረተ ሥጋዋንም ቢያይ፥ ኃፍረተ ሥጋውንም ብታይ፥ ይህ አሳፋሪ ነገር ነው፤ ከሕዝባቸውም ልጆች ፊት ተለይተው ይጥፉ፤ የእኅቱን ኃፍረተ ሥጋ ገልጦአልና በደሉን ይሸከማል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘እት አሳይ ባረ ምቻቶ ባረ አዉዋ ናትና ዎይ ባረ ዳይ ናትና ግሶፐ፥ ሄዌ ፖኮባ። ኡንቱንቱ ባረንቱ አሳ ግዶፐ ቦሄትኖ። እ ባረ ምቻቶ ካዉሼዳ ድራዉ፥ እ ባረ ናጋራን ኦሸቴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Itti Asay bare michchato bare aawuwaa naattinna woy bare daay naattinna gisooppe, hewe pokkobaa. Unttunttu barenttu asaa gidoppe bohettino. I bare michchato kawushsheedda diraw, I bare nagaran ooshettee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) « ‹Issi asi ba michchiyo, baas aayi nayo woykko aawa nayo machcho ekkiko hessi yeellachchizaaza; hessa gishshas istti bantta dere giddofe shaaketti dhayetto; ba ooththida mooro gishshas ba qixaate ekketto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) « ‹ኢሲ ኣሲ ባ ሚቺዮ፥ ባስ ኣዪ ናዮ ዎይኮ ኣዋ ናዮ ማቾ ኤኪኮ ሄሲ ዬላቺዛዛ፤ ሄሳ ጊሻስ ኢስቲ ባንታ ዴሬ ጊዶፌ ሻኬቲ ዬቶ፤ ባ ኦዳ ሞሮ ጊሻስ ባ ቂጻቴ ኤኬቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “እስ አስ ባ አዋ ናእዉ ዎይኮ ባ አየ ናእዉ ማቾ ኤክኮ፥ ሄስ ቱናባ። ኤንቲ ባንታ አሳ ግዶፈ ሻከትድ ሀይቆ። እ ባ ምችዉ ካዉሽዳ ግሾ፥ ባ ናጋራን ባዉ ኦይሸቶ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Issi asi ba aawa na7iw woyko ba aaye na7iw macho ekiko, hessi tunabaa. Enti banta asaa giddofe shaaketidi hayqo. I ba michiw kawushida gisho, ba nagaran baw oysheto.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘አንድ ሰው የአባቱ ወይም የእናቱ ልጅ የሆነችውን እኅቱን አግብቶ ግብረ ሥጋ ቢፈጽም፣ አድራጎቱ አሳፋሪ ነው፤ በሕዝባቸው ፊት ከሕዝባቸው ተለይተው ይጥፉ። ሰውየው እኅቱን አዋርዷልና ይጠየቅበታል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አንድ ሰው እኅቱን ወይም በአንድ በኩል ብቻ ከአባቱ ወይም ከእናቱ የተወለደችውን እኅቱን አግብቶ ፍትወታዊ ግንኙነት ቢያደርጉ ይህ አስነዋሪ ነገር በመሆኑ ከሕዝባቸው መካከል ተለይተው ይጥፉ፤ ከእኅቱ ጋር ፍትወታዊ ግንኙነት ስላደረገ ፍዳውን ይቀበላል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዝኾነ ሰብ ንጓል ኣቦኡ ወይ ንጓል እኖኡ ሓፍቱ ዝኾነት እንተ ኣእተወ፥ ሕፍረታ ድማ እንተ ቐልዐ ንሳውን ሕፍረቱ እንተ ቐልዐት፥ እዙይ ነውሪ እዩ እሞ፥ ኣብ ቅድሚ ህዝቦም ይቀተሉ። ንሱ ሕፍረት ቐሊዑ እዩሞ ሓጢኣቱ ኽስከም እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ሰብ ከኣ ሓብቱ፡ ጓል ኣቧኡ ወይ ጓል ኣዲኡ፡ እንተ ኣእተወ፡ ሕፍረታ ድማ እንተ ረአየ ንሳውን ሕፍረቱ እንተ ረአየት፡ እዚ ነውሪ እዩ፡ ኣብ ቅድሚ ደቁ ህዝቦም ይምንቆሱ። ንሱ ሕፍረት ሓብቱ ቐሊዑ እዩ፡ ክፍኣቱ ኺጸውር እዩ።