Leviticus 19:34 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ምሳኻ ዚነብር ጓና ግና ከምቲ ኣብ ማእከልኩም እተወልደ ኪኸውን እዩ፣ ከም ነፍስኻ ድማ ኣፍቅሮ። ኣብ ምድሪ ግብጺ ጓኖት ኔርኩም። ኣነ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እና​ንተ በግ​ብፅ ምድር እን​ግ​ዶች ነበ​ራ​ች​ሁና፤ ወደ እና​ንተ የመጣ እን​ግዳ እንደ ሀገር ልጅ ይሁ​ን​ላ​ችሁ፤ እር​ሱን እንደ ራሳ​ችሁ ውደ​ዱት፤ እኔ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አም​ላ​ካ​ችሁ ነኝና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እናንተ በግብፅ ምድር እንግዶች ነበራችሁና ከእናንተ ጋር የሚቀመጥ እንግዳ እንደ አገር ልጅ ይሁንላችሁ፥ እርሱንም እንደ ራስህ ውደድ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እናንተ በግብጽ ምድር እንግዶች ነበራችሁና ከእናንተ ጋር የሚቀመጥ እንግዳ እንደ አገሩ ተወላጅ አድርጋችሁ ተመልከቱት፥ እርሱንም እንደራሳችሁ አድርጋችሁ ውደዱት፤ እኔ ጌታ አምላካችሁ ነኝ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተ ጋድያን ህንተናና ደእያ በተ አሳ ህንተ ቢታ አሳዳን ጼልተ፤ አ ህንተ ሁጲያዳን ሲቅተ። አያዉ ጎፐ፥ ህንተካ ካሰ ግብጼ ጋድያን በተ ግዲደ ደኤድታ። ታን፥ መና ጎዳይ፥ ህንተ ጾሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hintte gadiyaan hinttenana de'iyaa bete asaa hintte biittaa asaadan s'eellite; Aa hintte huup'iyaadan siik'ite. Ayaw gooppe, hinttekka kase Gibs'e gadiyaan bete gidiide de'eeddita. Taani, Med'inaa Goday, hintte S'oossaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte intte dere asas ooththiza mala isttaskka lo7o ooththite; intte inttena siiqiza mala isttaka siiqite; kase intteka Gibxe biittan beteta gididayssa yuushshi qopite; tani GODAA intte Xoossaa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ኢንቴ ዴሬ ኣሳስ ኦዛ ማላ ኢስታስካ ሎኦ ኦቴ፤ ኢንቴ ኢንቴና ሲቂዛ ማላ ኢስታካ ሲቂቴ፤ ካሴ ኢንቴካ ጊብጼ ቢታን ቤቴታ ጊዲዳይሳ ዩሺ ቆፒቴ፤ ታኒ ጎዳ ኢንቴ ጾሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተ ቢታን ደእያ በተ አስ ህንተ ጋደ አሳዳ ፄልተ፤ እያ ህንተ ሁጰዳ ዶስተ። ህንተ ካሰ ግብፀ ቢታን በተ አስ ግድድ ደእደታ። ታኒ ጎዳ፥ ህንተ ፆሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinte biittan de7iya bete asi hinte gade asada xeellite; iya hinte huupheda dosite. Hinte kase Gibxe biittan bete asi gididi de7ideta. Taani Godaa, hinte Xoossaa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አብሯችሁ የሚኖረው መጻተኛ እንደ ገዛ ወገናችሁ ይታይ፤ እንደ ራሳችሁም ውደዱት፤ እናንተም በግብፅ መጻተኞች ነበራችሁና፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ (ያህዌ ኤሎሂም) ነኝ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለእስራኤላዊ ወገናችሁ በምታደርጉት ዐይነት መልካም ነገር አድርጉላቸው፤ እንደ ራሳችሁም አድርጋችሁ ውደዱአቸው፤ እናንተም ከዚህ በፊት በግብጽ ምድር ባዕዳን እንደ ነበራችሁ አስታውሱ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንስኻትኩም እውን ኣብ ምድሪ ግብፂ ጓኖት ኔርኩም ኢኹም እሞ፥ እቲ ምሳኻትኩም ዝነብር ጓና ኣባኻትኩም ከም ወዲ ዓዲ ይኹን፤ ከም ርእስኹምውን ፍተውዎ፤ ኣነ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም እየ።
Amharic Tigrinya 2011 ንስኻትኩምውን ኣብ ምድሪ ግብጺ ጓኖት ኔርኩም ኢኹም እሞ፡ እቲ ምሳኻትኩም ዚነብር ጓና ኣባኻትኩም ከም ወዲ ዓዲ ይኹን፡ ከም ነፍስኻ ኸኣ ፍተዎ። ኣነ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም እየ።