Leviticus 19:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ናብታ ምድሪ ምስ መጻእኩም፡ ክትበልዕዎ ዅሉ ዓይነት ኣእዋም ምስ ተኸልኩም ድማ፡ ፍሬታቶም ከም ዘይግዙር ጌርካ ቘጽሮ። ንሰለስተ ዓመት ዘይግዙር ይኹነልኩም። ዘይብላዕ ክኸውን ይኽእል እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “አምላካችሁ እግዚአብሔር ወደሚሰጣችሁ ምድር በገባችሁ ጊዜ፥ የሚበላ የፍሬ ዛፍ ሁሉ በተከላችሁም ጊዜ ከርኵሰቱ ሁሉ ታጠሩታላችሁ፤ የሦስቱ ዓመት ፍሬም ርኩስ ነው፤ አይበላም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወደ አገሩም በገባችሁ ጊዜ፥ የሚበላ የፍሬ ዛፍ ሁሉ በተከላችሁም ጊዜ፥ ፍሬውን እንዳልተገረዘ ትቈጥሩታላችሁ፤ ሦስት ዓመት እንዳልተገረዘ ይሆንላችኋል፤ አይበላም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ወደ ምድሪቱም ገብታችሁ የሚበላ የፍሬ ዛፍ ሁሉ በተከላችሁ ጊዜ፥ ፍሬውን እንዳልተገረዘ ትቈጥሩታላችሁ፤ ሦስት ዓመት ለእናንተ እንዳልተገረዘ ይሆናል፤ አይበላም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘ህንተ ካናነ ቢታ ገልያ ዎደ፥ አይፍያ ምያ አይ ቆሞ ም ቶኮፐካ፥ ሄ ም አይፍያ ሜተተናዋዳን ፓይድተ፤ ሄዙ ላይይ ዉራናዉ ሄ ም አይፊ ሜተተና፤ አ ሞፕተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Hintte Kanaane biittaa geliyaa wode, ayfiyaa miyaa ay k'ommo mitsaa tokkooppekka, he mitsaa ayfiyaa meetettennawaadan paydite; heezzu laytsay wuranaw he mitsaa ayfii meetettenna; Aa mooppite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | « ‹Intte Kanaane gelidi ayfe ayfiza mith tokkiko he ayfe ayfiza miththaya ayfe doommoosofe biidi heedzdzu layth gakkanaas immiza ayfey meetettontta digettidayssa erite; he layththatan he miththata ayfe moopite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | « ‹ኢንቴ ካናኔ ጌሊዲ ኣይፌ ኣይፊዛ ሚ ቶኪኮ ሄ ኣይፌ ኣይፊዛ ሚያ ኣይፌ ዶሞሶፌ ቢዲ ሄ ላይ ጋካናስ ኢሚዛ ኣይፌይ ሜቴቶንታ ዲጌቲዳይሳ ኤሪቴ፤ ሄ ላይታን ሄ ሚታ ኣይፌ ሞፒቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ህንተ ካናነ ቢታ ገልያ ዎደ አይፈ እምያ አይ ቆሞ ም ቶክኮካ፥ ሄ ም አይፈይ ሜተቶና መላ ድገትዳይሳ አኬክተ። ሄ ላይ ዉራና ጋካናዉ ሄ ም አይፈይ ሜተቶፎ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hinte Kanaane biitta geliya wode ayfe immiya ay qommo mithi tokikoka, he mithaa ayfey meetetonna mela digetidaysa akeekite. Heedzu laythi wurana gakanaw he mithaa ayfey meetetofo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘ወደ ምድሪቱ ገብታችሁ ማንኛውንም ዐይነት ፍሬ የሚሰጥ ዛፍ በምትተክሉበት ጊዜ፣ ፍሬው ለመብላት የተከለከለ መሆኑን ዕወቁ፤ ለሦስት ዓመትም የተከለከለ በመሆኑ አይበላ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ወደ ከነዓን ምድር ገብታችሁ ማንኛውንም ፍሬ የሚሰጥ ዛፍ በምትተክሉበት ጊዜ እስከ መጀመሪያው ሦስት ዓመት ድረስ የሚሰጠውን ፍሬ መብላት የተከለከለ መሆኑን አስታውሱ። በእነዚህም ዓመቶች ውስጥ ፍሬው አይበላም። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ናብታ ምድሪ ምስ ኣተኹም፥ ኵሉ ዓይነት ዝብላዕ ኦም ድማ ምስ ተኸልኩም፥ ነቲ ፍረኡ ኸም ዘይተገርዘ ጌርኩም ረአይዎ። ሰለስተ ዓመት ከም ዘይተገርዘ ይኹንኩም፤ ኣይበላዕውን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ናብታ ምድሪ ምስ ኣቶኹም ኩሉ ዓይነት ዚብላዕ ኦም ምስ ተኸልኩም፡ ነቲ ፍርኤ ኸም ዝይትገብረ ርአይዎ። ሰለስተ ዓመት ከም ዘይተገዝረ ርኣይዎ። ሰለስተ ዓመት ከም ዘይተገዝረ ይኹንኩም፡ ኣይብላዕ ድማ። |