Leviticus 19:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ኣፍ ደገ ድንኳን ምርኻብ ድማ ድዑል መስዋእቲ በደል ንየሆዋ የቕርብ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም የበ​ደ​ሉን መሥ​ዋ​ዕት አውራ በግ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ወደ ምስ​ክሩ ድን​ኳን ደጃፍ ያመ​ጣል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም የበደሉን መሥዋዕት ይዞ ወደ እግዚአብሔር ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ይመጣል፥ ለበደልም መሥዋዕት አውራ በግ ያመጣል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም የበደሉን መሥዋዕት ይዞ ወደ ጌታ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ይመጣል፥ ለበደልም መሥዋዕት አውራ በግ ያመጣል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ግዶፐነ ሄ ብታኒ ባረ ናቁዋ ያርሾ ግድያ ዶርሳ ኦርግያ ጾሳ ዱንካንያኮ መና ጎዳ ስን አሆ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gidooppenne he bitanii bare naak'uwaa yarshshoo gidiyaa dorssaa orggiyaa S'oossaa Dunkkaaniyaakko Med'inaa Godaa sintsa aho.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa mala qoho gaththidaadey qoho gishshas shiiqiza yarshos issi dharsho gaytoteththa dunkaane penge GODAA sinth eho.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ማላ ቆሆ ጋዳዴይ ቆሆ ጊሻስ ሺቂዛ ያርሾስ ኢሲ ርሾ ጋይቶቴ ዱንካኔ ፔንጌ ጎዳ ሲን ኤሆ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ግዶሽን፥ ሄ ኡራይ ባ ናቆ ያርሾስ ግድያ ማራዘ ጌሻ ዱንካንያ ፐንገን ጎዳ ስን ኤሆ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gidoshin, he uray ba naaqo yarshos gidiya maraze Geeshsha Dunkaaniya pengen Godaa sinthe eho.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሰውየውም ለበደል መሥዋዕት የሚሆን አንድ አውራ በግ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ያምጣ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህን በደል የፈጸመ ሰው ለበደል ስርየት መሥዋዕት አድርጎ አንድ የበግ አውራ ወደ መገናኛው ድንኳን ወደ እኔ ያምጣ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ግና እቲ ሰብኣይ ክንዲ በደሉ ዝስዋእ ሓደ ማጕላ ናብ እግዚኣብሄር፥ ናብቲ መራኸቢ ድንኳን የምፅእ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ድማ ንመስዋእቲ በደሉ፡ ድዑል መስዋእቲ በደል ናብ እግዚኣብሄር ናብ ኣፍ ድንኳን ምርኻብ የምጽእ።