Leviticus 19:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንብዘሎ ኣኼባ ደቂ እስራኤል ተዛረቦም እሞ ከምዚ በሎም፦ ኣነ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ቅዱስ እየ እሞ፡ ቅዱሳን ክትኮኑ ይግባእ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ማኅ​በር ሁሉ እን​ዲህ በላ​ቸው፦ እኔ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አም​ላ​ካ​ችሁ ቅዱስ ነኝና እና​ንተ ቅዱ​ሳን ሁኑ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ እንዲህ ባላቸው። እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ለእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ እንዲህ ብለህ ተናገር፦ እኔ ጌታ አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “እስራኤልያ አሳዉ ኡባዉ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘ታን፥ መና ጎዳይ፥ ህንተ ጾሳይ ጌሻ ግድያ ድራዉ፥ ህንተካ ጌሻ ግድተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Israa'eeliyaa asaw ubbaw hawaadan yaagaade oda; ‹Taani, Med'inaa Goday, hintte S'oossay geeshsha gidiyaa diraw, hinttekka geeshsha gidite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Hayssa Isra7eele naytas yoota, ‹Tani GODAY intte Xoossay dumma gidida mala intteka dumma gidite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃይሳ ኢስራኤሌ ናይታስ ዮታ፥ ‹ታኒ ጎዳይ ኢንቴ ጾሳይ ዱማ ጊዲዳ ማላ ኢንቴካ ዱማ ጊዲቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳ ኡባስ ሀይሳዳ ያጋዳ ኦዳ፤ “ታኒ፥ ጎዳይ፥ ህንተ ፆሳይ፥ ጌሽ ግድያ ግሾ፥ ህንተካ ጌሽ ግድተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asa ubbaas haysada yaagada oda; “Taani, Goday, hinte Xoossay, geeshshi gidiya gisho, hinteka geeshshi gidite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ለመላው የእስራኤል ሕዝብ ጉባኤ እንዲህ ብለህ ተናገራቸው፤ ‘እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ (ያህዌ ኤሎሂም) ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ለእስራኤል ሕዝብ ይህን ንገር፦ ‘እኔ አምላካችሁ እግዚአብሔር ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንዅሎም ማሕበር ደቂ እስራኤል ከምዙይ በሎም፦ ኣነ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ቅዱስ እየ እሞ፥ ንስኻትኩምውን ቅዱሳን ኩኑ።
Amharic Tigrinya 2011 ብዘሎ ኣኼባ ደቂ እስራኤል ተዛረቡ በሎም ድማ፡ ኣነ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ቅዱስ እየ እሞ፡ ንስኻትኩም ከኣ ቅዱሳት ኩኑ።