Leviticus 18:30 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ኻብዚ ቅድሜኹም እተገብረ ፍንፉን ተግባራት ንኸይትገብሩ፡ ብእኡ ኸኣ ንርእስኹም ኸይትረክስ፡ ስርዓተይ ሓልዉ፡ ኣነ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ ከእ​ና​ንተ በፊት የነ​በሩ ሰዎች የሠ​ሩ​ትን ጸያፍ የሆ​ነ​ውን ወግ ሁሉ እን​ዳ​ት​ሠሩ፥ በእ​ር​ሱም እን​ዳ​ት​ረ​ክሱ ሥር​ዐ​ቴን ጠብቁ፤ እኔ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አም​ላ​ካ​ችሁ ነኝና።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ ከእናንተ በፊት የነበሩ ሰዎች የሠሩትን ጸያፍ የሆነውን ወግ ሁሉ እንዳትሠሩ፥ በእርሱም እንዳትረክሱ ሥርዓቴን ጠብቁ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ከእናንተ በፊት በምድሪቱ ላይ የተደረገውን ጸያፍ ወግ ሁሉ ፈጽሞ እንዳታደርጉ፥ በእርሱም ራሳችሁን ፈጽሞ እንዳትረክሱ ሥርዓቴን ጠብቁ፤ እኔ ጌታ አምላካችሁ ነኝ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ሄዋ ድራዉ ህንተፐ ካሰ ደኤዳ አሳቱ ኦዳ ቱና ኦሶቱዋ ኡባ ኦደ ህንተ ቱነናዳን፥ ህንተ ታ አዛዙዋ ናግተ፤ ታን፥ መና ጎዳይ፥ ህንተ ጾሳ’ ያጋ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Hewaa diraw hintteppe kase de'eedda asatuu ootseedda tuna oosotuwaa ubbaa ootsiide hintte tunennaadan, hintte ta azazuwaa naagite; Taani, Med'inaa Goday, hintte S'oossaa› yaaga» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas inttefe kase sinththan biitta bolla diza asati ooththida tuna oosota ubbaa ooththidi intte tunontta mala ta azazota naagite; tani GODAA intte Xoossaa.»
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኢንቴፌ ካሴ ሲንን ቢታ ቦላ ዲዛ ኣሳቲ ኦዳ ቱና ኦሶታ ኡባ ኦዲ ኢንቴ ቱኖንታ ማላ ታ ኣዛዞታ ናጊቴ፤ ታኒ ጎዳ ኢንቴ ጾሳ።»
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ህንተፈ ካሰ ደእዳ አሳት ኦዳ ቱና ኦሶታ ኡባ ኦድ ህንተ ቱኖና መላ ታ ኪታ ናግተ፤ ታኒ ጎዳ፥ ህንተ ፆሳ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, hintefe kase de7ida asati oothida tuna oosota ubbaa oothidi hinte tunonna mela ta kiitta naagite; taani Godaa, hinte Xoossaa” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ትእዛዜን ጠብቁ፤ ከእናንተ በፊት በምድሪቱ የኖሩ ሰዎች ካደረጓቸው አስጸያፊ ድርጊቶች አንዱንም አትፈጽሙ፤ በእነዚህም ራሳችሁን አታርክሱ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ (ያህዌ ኤሎሂም) ነኝ።’ ”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “እኔ የምሰጣችሁን ትእዛዝ ሁሉ ፈጽሙ፤ ከእናንተ በፊት በምድሪቱ ይፈጽሙት የነበረውን የረከሰ ልማድ አትከተሉ፤ ከእነዚህ አሳፋሪ ተግባሮች አንዱንም በመፈጸም ራሳችሁን አታርክሱ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ እቶም ቅድሜኹም ዝነበሩ ሰባት ዝገብርዎ ዝነበሩ ዝረኸሰ ስርዓታት ከይትገብሩ፤ ብእኡ ኸዓ ኸይትረኽሱ፤ እቲ ኽትሕልውዎ ኢለ ዝኣዘዝኩኹም ሓልዉ፤ ኣነ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም እየ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ቕድሜኹም ዚገብርው ዝነበሩ ርኹስ ስራታት ከይትገብሩ ብእኡ ኸኣ ከይትርኽሱ፡ እቲ ኽትልውዎ ኢለ ዝኣዘዝክኹም ሓልው። ኣነ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም እየ።