Leviticus 18:27 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | (እዚ ዅሉ ፍንፉን ነገራት እቶም ቅድሜኹም ዝነበሩ ሰባት እታ ሃገር ገይሮምዋ፡ እታ ሃገርውን ረኽሰት።) |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእናንተ በፊት የነበሩት የሀገሩ ልጆች ይህን ርኵሰት ሁሉ ሠርተዋልና፥ ምድሪቱንም አርክሰዋታልና፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእናንተ በፊት የነበሩ የአገሩ ልጆች ይህን ርኵሰት ሁሉ ሠርተዋልና፥ ምድሪቱም ረክሳለችና፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከእናንተ በፊት የነበሩ የምድሪቱ ሰዎች ይህን ርኩሰት ሁሉ አድርገዋልና፥ ስለዚህ ምድሪቱ ረክሳለች፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘ህንተፐ ካሰ ሀ ጋድያን ደኤዳ አሳቱ ሀዋ ማላ ቱናባ ኦዳ ድራዉ፥ ቢታይ ቱኔዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Hintteppe kase ha gadiyaan de'eedda asatuu hawaa mala tunabaa ootseedda diraw, biittay tuneedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Inttefe kase he biittayn diza asati heyta mala harassiza miish ooththida gishshas biittaya tunadus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢንቴፌ ካሴ ሄ ቢታይን ዲዛ ኣሳቲ ሄይታ ማላ ሃራሲዛ ሚሽ ኦዳ ጊሻስ ቢታያ ቱናዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ህንተፈ ካሰ ሀ ቢታን ደእዳ አሳይ ሄሳ መላ ቱናባ ኦዳ ግሾ፥ ቢትያ ቱናሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hintefe kase ha biittan de7ida asay hessa mela tunabaa oothida gisho, biittiya tunasu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከእናንተ በፊት በምድሪቱ የኖሩ ሰዎች እነዚህን አስጸያፊ ነገሮች ሁሉ ስለ ፈጸሙ፣ ምድሪቱ ረክሳለች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከእናንተ በፊት የነበሩት የምድሪቱ ኗሪዎች እነዚህን ርኲሰቶች ሁሉ ስለ ፈጸሙ ምድሪቱን አርክሰዋታል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዝ ዅሉ ርኽሰት እዙይ እቶም ቅድሜኹም ኣብኣ ዝነበሩ ህዝቢ ገይሮምዎ እዮም፤ ስለዙይ እታ ምድሪ ረኸሰት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዝ ኹሉ ጽያፍ እቶም ቅድሜኹም ኣባ ዝነብሩ ሰብ እታ ሃገር ገይሮምዎ እዮም እሞ፡ እታ ምድሪ ረኸሰት። |