Leviticus 18:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በዚ ዅሉ እቶም ኣነ ኣብ ቅድሜኹም ዝሰጐጉ ኣህዛብ ረኺሶም እዮም እሞ፡ ብሓደ ኻብዚ ነገራት እዚ ኣይትረክስ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ከፊ​ታ​ችሁ የማ​ሳ​ድ​ዳ​ቸው አሕ​ዛብ በእ​ነ​ዚህ ሁሉ ረክ​ሰ​ዋ​ልና በእ​ነ​ዚህ ነገ​ሮች ሁሉ አት​ር​ከሱ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በእነዚህ ሁሉ ከፊታችሁ የማሳድዳቸው አሕዛብ ረክሰዋልና በእነዚህ ነገሮች ሁሉ አትርከሱ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “በእነዚህ ሁሉ ከፊታችሁ የማሳድዳቸው አሕዛብ ረክሰዋልና በእነዚህ ነገሮች ሁሉ ራሳችሁን አታርክሱ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ታን ህንተ ስንፐ የደርስያ ካዉተቱ ሀ ኦሶቱዋን ቱኔዳ ድራዉ፥ ህንተ ሀዋንታ ማላትያዋቱዋን ቱኖፕተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Taani hintte sintsaappe yederssiyaa kawutetsatuu ha oosotuwaan tuneedda diraw, hintte hawantta malatiyaawatuwaan tunoppite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «GODAY nena istta dere gelththanaas ne sinththafe diggana; hankko asay barkka ba ooson bana tunisidayssa mala istti ooththiza iita oosotappe issineynka inttena tunisopite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ጎዳይ ኔና ኢስታ ዴሬ ጌልናስ ኔ ሲንፌ ዲጋና፤ ሃንኮ ኣሳይ ባርካ ባ ኦሶን ባና ቱኒሲዳይሳ ማላ ኢስቲ ኦዛ ኢታ ኦሶታፔ ኢሲኔይንካ ኢንቴና ቱኒሶፒቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ታኒ ህንተ ስንፈ የደያ ካዎተት ሄ ኦሶታን ቱንዳ ግሾ፥ ህንተ ሄ ኦሶታን ኤንታ መላ ቱኖፕተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Taani hinte sinthafe yedethiya kawotethati he oosotan tunida gisho, hinte he oosotan enta mela tunopite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘ከእነዚህ በአንዱ እንኳ ራሳችሁን አታርክሱ፤ ከፊታችሁ የማሳድዳቸው አሕዛብ በእነዚህ ሁሉ ረክሰዋልና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ወደ ምድራቸው ያስገባህ ዘንድ እግዚአብሔር ከፊትህ የሚያስወግዳቸው ሕዝቦች ራሳቸውን ያረከሱባቸው ስለ ሆኑ፥ ከእነዚህ ድርጊቶች በአንዱ እንኳ ራስህን አታርክስ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ኣነ ኻብ ቅድሜኹም ዝሰጎም ህዝብታት በዝ ዅሉ ተግባራት እዙይ ረኺሶም እዮምሞ፥ በዙይ ኵሉ ኣይትርከሱ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ኣነ ኻብ ቅድሜኹም ዝሰጎም ህዝብታት በዚ ኹሉ ረኺሶም እዮም እሞ፡ በዚ ኹሉ ኣይትርከሱ።