Leviticus 18:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሕፍረት ሰበይትን ጓላን ኣይተቃልዕ፣ ንጓላ ወዳ ወይ ጓል ጓላ ድማ ሕፍረታ ከተቃልዕ ኣይትውሰድ። ናይ ቀረባ ኣዝማዳ እዮም እሞ፡ እዚ ክፉእ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሴትንና የሴት ልጅዋን ኀፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ የወንድ ልጅዋን ሴት ልጅ ወይም የሴት ልጅዋን ሴት ልጅ ኀፍረተ ሥጋዋን ትገልጥ ዘንድ አታግባ፤ ዘመዶች ናቸው፤ ኀጢአት ነውና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሴትንና የሴት ልጅዋን ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ የወንድ ልጅዋን ሴት ልጅ ወይም የሴት ልጅዋን ሴት ልጅ ኃፍረተ ሥጋዋን ትግለጥ ዘንድ አታግባ፤ ዘመዶች ናቸው፤ ዝሙት ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሴትንና የሴት ልጇን ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ የወንድ ልጇን ሴት ልጅ ወይም የሴት ልጇን ሴት ልጅ ኃፍረተ ሥጋዋን ለመግለጥ እርሷን አታግባ፤ ዘመዶች ናቸው፤ ዝሙት ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ ‘ነ አሹዋ አሙዋ ፖላናዉ ምሽራትናነ እ ናትናነ ላኡዋና ግሶፓ። እ ናት ናትና ዎይ ቃይ እ ናኣ ናትናካ ግሶፓ፤ ኡንቱንቱ እዝዉ ማታ ዳቦ ግድያ ድራዉ፥ ሄዌ ሻርሙጻ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | « ‹Ne ashuwaa amuwaa polanaw mishiratinanne I naattinanne laa'uwaanna gisoppa. I naatti naattinna woy k'ay I na'aa naattinakka gisoppa; unttunttu iziw mata dabbo gidiyaa diraw, hewe sharmus'a. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Aayeyranne nayra zin7ofa; izis nay naaza nayranne nays nay nayra zin7ofa; isttika izas mata dabbo gidida gishshas hessaththo hanoy kawushshateththa. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኣዬይራኔ ናይራ ዚንኦፋ፤ ኢዚስ ናይ ናዛ ናይራኔ ናይስ ናይ ናይራ ዚንኦፋ፤ ኢስቲካ ኢዛስ ማታ ዳቦ ጊዲዳ ጊሻስ ሄሳ ሃኖይ ካዉሻቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “አይዉነ እ ናእዉ ፃሎፋ፤ እ ናኤ ናእዉ ዎይኮ እ ናኣ ናእዉ ፃሎፋ። ኤንቲ እዉ ማታ ዳቦ ግድያ ግሾ፥ ሄስ ኢታ ቱና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Aayiwunne I na7iw xaallofa; I na7e na7iw woyko I na7aa na7iw xaallofa. Enti iw mata dabbo gidiya gisho, hessi iita tuna. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ ‘ከእናቲቱና ከሴት ልጇ ጋር ግብረ ሥጋ አትፈጽም፤ ከወንድ ልጇ ሴት ልጅ ወይም ከሴት ልጇ ሴት ልጅ ጋር ግብረ ሥጋ አትፈጽም፤ እነርሱ የሥጋ ዘመዶቿ ናቸው፤ ይህም ጸያፍ ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከእናትና ከሴት ልጅዋ፥ እንዲሁም ከልጅ ልጆችዋ ጋር ፍትወታዊ ግንኙነት አታድርግ፤ እነርሱም የቅርብ ዘመዶችህ ስለ ሆኑ ኃጢአት ይሆንብሃል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሕፍረት እኖን ጓልን ኣይትቕላዕ፤ ሕፍረት ጓል ጓላን ሕፍረት ጓል ወዳንውን ኣይትቕላዕ፤ ንሳተን ቀረባ ኣዝማድ እየን እሞ ዝሙት እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሕፍረት ሰበይትን ጓላን ኣይትቕላዕ፡ ጓል ወዳ ጓል ጓላ ድማ ሕፍረታ ንምቕላዕ ኣይትውሰድ፡ ንሳተን ቀረባ ዘመድ እየን እሞ፡ ገበን ኣዩ። |