Leviticus 18:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕፍረት ጓል ወድኻ ወይ ጓል ጓልካ፡ ሕፍረቶም ኣይተቃልዕ፡ ምኽንያቱ ንሳቶም ናትካ ሕፍረት እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የወ​ንድ ልጅ​ህን ሴት ልጅ ኀፍ​ረተ ሥጋ ወይም የሴት ልጅ​ህን ሴት ልጅ ኀፍ​ረተ ሥጋ አት​ግ​ለጥ፤ የአ​ንተ ኀፍ​ረተ ሥጋ ነውና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የወንድ ልጅህን ሴት ልጅ ኃፍረተ ሥጋዋን ወይም የሴት ልጅህን ሴት ልጅ ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ የአንተ ኃፍረተ ሥጋ ነውና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የወንድ ልጅህን ሴት ልጅ ኃፍረተ ሥጋዋን ወይም የሴት ልጅህን ሴት ልጅ ኃፍረተ ሥጋዋን አትግለጥ፤ የእነርሱ ኃፍረተ ሥጋ የአንተ ኃፍረተ ሥጋ ነውና።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ነ አሹዋ አሙዋ ፖላናዉ ነ ናኣ ናትና ዎይ ነ ናት ናትና ግሶፓ። ነ ሁጲያዉ ኔና ካዉሻሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Ne ashuwaa amuwaa polanaw ne na'aa naattinna woy ne naatti naattinna gisoppa. Ne huup'iyaw neena kawushshaasa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Nees yeella gidontta mala nees naaza nayra, woykko nees nay nayra laymatoppa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኔስ ዬላ ጊዶንታ ማላ ኔስ ናዛ ናይራ፥ ዎይኮ ኔስ ናይ ናይራ ላይማቶፓ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ነ ናኣ ናእዉ ዎይኮ ነ ናኤ ናእዉ ፃላዳ ነ ነና ካዉሾፋ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Ne na7aa na7iw woyko ne na7e na7iw xaallada ne nena kawushofa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘ከወንድ ልጅህ ሴት ልጅ ወይም ከሴት ልጅህ ሴት ልጅ ጋር ግብረ ሥጋ አትፈጽም፤ ይህ አንተን ያዋርዳል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኀፍረተ እንዳይሆንብህ ከልጅ ልጅህ ጋር ፍትወታዊ ግንኙነት አታድርግ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናይ ጓል ወድኻ ወይ ናይ ጓል ጓልካ ሕፍረት ስጋ ኣይትቕላዕ፤ ሕፍረት ስጋኻ እዩሞ።
Amharic Tigrinya 2011 ሕፍረት ጓል ወድኻ ወይ ጓል ጓልካ፡ ሕፍረትካ እዩ እሞ፡ ሕፍረተን ኣይትቕላዕ።