Leviticus 17:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደጊም ድማ መስዋእቶም ነቶም ደድሕሪኦም ኣመንዝራ ዝገበሩ ኣጋንንቲ ኣየቕርቡን እዮም። ንወለዶኦም ዘልኣለማዊ ሕጊ ክኸውን ኣለዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) መሥ​ዋ​ዕ​ታ​ቸ​ው​ንም ደግሞ ተከ​ት​ለው ላመ​ነ​ዘ​ሩ​ባ​ቸው ለሰ​ይ​ጣ​ናት አይ​ሠዉ። ይህ ለእ​ነ​ርሱ ለልጅ ልጃ​ቸው ለዘ​ለ​ዓ​ለም ሥር​ዐት ይሁን።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) መሥዋዕታቸውንም ደግሞ ተከትለው ላመነዘሩባቸው ለሰይጣናት አይሠዉ። ይህ ለእነርሱ ለልጅ ልጃቸው ለዘላለም ሥርዓት ይሁን።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ተከትለዋቸው ላመነዘሩባቸው ለሰይጣናት ከእንግዲህ ወዲህ መሥዋዕታቸውን አይሠዉም። ይህ ለእነርሱ ለልጅ ልጃቸው ለዘለዓለም ሥርዓት ይሁን።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤልያ አሳይ ጾሳ ካልያዋ አጊደ ካሌዳ ጻላሄቶ ላኤን ባረንቱ ያርሹዋ ያርሾፕኖ። ሀዌ ኡንቱንቶነ ይያ የለታ ኡባዉ መናዉ ዎጋ ግዶ’ ያጋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eeliyaa Asay S'oossaa kaalliyaawaa aggiide kaalleedda s'alahetoo laa"entso barenttu yarshshuwaa yarshshoppino. Hawe unttunttoonne yiyaa yeletaa ubbaw med'inaw woga gido› yaaga.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele nayti istta ammanoppe haassiza daydanththatas yarsho ooththidi ba mehe beettooson beettooson yarshos shukkanaas bessenna; hessika isttassinne isttafe guye yeleta ubbaas mernaa woga gidi de7o.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ናይቲ ኢስታ ኣማኖፔ ሃሲዛ ዳይዳንታስ ያርሾ ኦዲ ባ ሜሄ ቤቶሶን ቤቶሶን ያርሾስ ሹካናስ ቤሴና፤ ሄሲካ ኢስታሲኔ ኢስታፌ ጉዬ ዬሌታ ኡባስ ሜርና ዎጋ ጊዲ ዴኦ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳይ ጎዳ አግድ ካልዳ ቱና አያናታስ ዛሪድ ባንታ ያርሹዋ ያርሾፎ። ሄስ ኤንታዉነ ያና የለተ ኡባስ መርና ዎጋ ግዶ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asay Godaa aggidi kaallida tuna ayyaanatas zaaridi banta yarshuwa yarshofo. Hessi entawunne yaana yeletethaa ubbaas merinaa woga gido.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚህ በፊት ላመነዘሩባቸው አጋንንት ከእንግዲህ ወዲህ ማንኛውንም መሥዋዕት ሊሠዉ አይገባም። ይህ ለእነርሱና ከእነርሱ በኋላ ለሚነሣው ትውልድ ሁሉ የዘላለም ሥርዐት ይሁን።’
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእስራኤል ሕዝብ ከእምነታቸው ለሚያርቁአቸው አጋንንት መሥዋዕት አድርገው እንስሶቻቸውን በየሜዳው በማረድ በእግዚአብሔር ላይ ማመፅ አይገባቸውም፤ እስራኤላውያን ይህን ሥርዓት በሚመጡት ዘመናት ሁሉ ይጠብቁት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደጊም ደቂ እስራኤል ነቶም ከምልኽዎም ዝስዕብዎም ዝነበሩ ኣጋንንቲ ሕሩድ መስዋእቲ ኣይሰውኡ። እዙይ ንውሉድ ወለዶኦም ሕጊ ዘለኣለም ይኹኖም።
Amharic Tigrinya 2011 ደጊም እቲ ዚሕረድ መስዋእቶም ነቶም ብምንዝርና ዚስዕብዎ ኣጋንንቲ ኣይሰውኡ። እዚ ንውሉድ ወለዶኦም ሕጊ ዘለኣለም ይኹኖም።