Leviticus 17:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ እስራኤል ነቲ ኣብ መሮር ዘምጽእዎ መስዋእቶም ሒዞም ክመጹ ስለ ዝኽእሉ፡ ናብ እግዚኣብሄር፡ ኣብ ኣፍደገ ድንኳን ምርኻብ፡ ናብ ካህን ኣምጺኦም ናብ ሰላም ከብጽሕዎ ስለ ዝኽእሉ። መስዋእቲ ንእግዚኣብሄር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች በሜዳ የሚ​ያ​ር​ዱ​ትን መሥ​ዋ​ዕ​ታ​ቸ​ውን ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ወደ ምስ​ክሩ ድን​ኳን ደጃፍ ያመ​ጡ​ታል፤ ወደ ካህ​ኑም አም​ጥ​ተው ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለድ​ኅ​ነት መሥ​ዋ​ዕት ይሠ​ዉ​ታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ የእስራኤል ልጆች በሜዳ የሚያርዱትን መሥዋዕታቸውን ወደ እግዚአብሔር ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ያመጡታል፤ ወደ ካህኑም አምጥተው ለእግዚአብሔር ለደኅንነት መሥዋዕት ይሠዉታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚህም የእስራኤል ልጆች በሜዳ የሚያርዱትን መሥዋዕታቸውን እንዲያመጡ፥ ወደ ጌታ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ወደ ካህኑ አምጥተዋቸው የአንድነት መሥዋዕት አድርገው ለጌታ እነርሱን እንዲያርዱ ለማድረግ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ እስራኤልያ አሳይ ባረንቱ ያርሹዋ መህያ ጮ ደምባን ሹክያዋ አጊደ፥ ሃ መና ጎዳኮ፥ መና ጎዳ ዱንካንያ ፐንግያን ደእያ ቄስያኮ አህኖ። ቄሲ ሄዋ አኪደ፥ መና ጎዳዉ እትፐተ ያርሹዋ ኦደ ሹኮ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw Israa'eeliyaa Asay barenttu yarshshuwaa mehiyaa c'oo dembban shukkiyaawaa aggiide, haa Med'inaa Godaakko, Med'inaa Godaa Dunkkaaniyaa penggiyaan de'iyaa k'eesiyaakko ahino. K'eesii hewaa akkiide, Med'inaa Godaw ittippetetsaa yarshshuwaa ootsiide shukko.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Isra7eele nayti ay mehe gidiin coo demban shukkontta GODAA sinth Gaytoteththa Dunkaane penge ehetto; meheta Dunkaane penge ehidi qeesezas immetto; qeesezikka issifeteththa yarsho histti shukko.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኢስራኤሌ ናይቲ ኣይ ሜሄ ጊዲን ጮ ዴምባን ሹኮንታ ጎዳ ሲን ጋይቶቴ ዱንካኔ ፔንጌ ኤሄቶ፤ ሜሄታ ዱንካኔ ፔንጌ ኤሂዲ ቄሴዛስ ኢሜቶ፤ ቄሴዚካ ኢሲፌቴ ያርሾ ሂስቲ ሹኮ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ እስራኤለ አሳይ ያርሾ መሄ ጮ ደንባን ሹከይሳ አግድ፥ ጎዳ ስንን ጌሻ ዱንካንያ ፐንገን ደእያ ካህንያኮ ኤሆ። ካህነይ ሄሳ ኤክድ፥ ጎዳስ እስፈተ ያርሾ ኦድ ሹኮ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, Isra7eele asay yarsho mehe coo denban shukeysa aggidi, Godaa sinthan Geeshsha Dunkaaniya pengen de7iya kahiniyako eho. Kahiney hessa ekidi, Godaas issifetetha yarsho oothidi shuko.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እስራኤላውያን የሚሠዉትን መሥዋዕት ወደ እግዚአብሔር (ያህዌ) የሚያመጡበት ምክንያት ይህ ነው። ይህንም ካህኑ ዘንድ በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ አምጥተው ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የኅብረት መሥዋዕት በማድረግ ያቅርቡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ስለዚህ የእስራኤል ሕዝብ በሜዳ የሚያርዱትን መሥዋዕታቸውን ወደ እግዚአብሔር ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ ያመጡታል፤ ካህኑም ለእግዚአብሔር የአንድነት መሥዋዕት አድርጎ ያቀርበዋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ስለዙይ ደቂ እስራኤል ነቲ ኣብ በረኻ ኽስውእዎ ዝሓርድዎ ዝነበሩ መስዋእቶም፥ ናብ ኣፍ ደገ እቲ መራኸቢ ድንኳን ናብ ካህን የምፅእዎ፤ ንእግዚኣብሄር ከዓ መስዋእቲ ምስጋና የቕርቡ።
Amharic Tigrinya 2011 ስለዚ ደቂ እስራኤል ነቲ ኣብ መሮር ዚስውእዎ ዚሕረድ መስዋኣቶም ናብ እግዚኣብሄር፡ ናብ ኣፍ ድንኳን ምርኻብ፡ ናብ ካህን የምጽእዎ፡ ንእግዚኣብሄር ከኣ ንመስዋእቲ ምስጋና የቕርቡሉ።