Leviticus 16:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣሮን ድማ ነታ ዕጫ የሆዋ ዝወደቐላ ምራኽ ኣምጺኡ፡ መስዋእቲ ሓጢኣት ኪኸውን የዳልዋ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሮ​ንም የእ​ግ​ዚ​አ​ባ​ሔር ዕጣ የሆ​ነ​በ​ትን ፍየል ያቀ​ር​ባል፤ ስለ ኀጢ​አ​ትም መሥ​ዋ​ዕት ያደ​ር​ገ​ዋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሮንም የእግዚአብሔር ዕጣ የሆነበትን ፍየል ያቀርባል፥ ስለ ኃጢአትም መሥዋዕት ያደርገዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሮንም ለጌታ ይሆን ዘንድ ዕጣው የወደቀበትን ፍየል ያቀርባል፥ ስለ ኃጢአትም መሥዋዕት ያደርገዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሮን መና ጎዳዉ ሳማይ ከሴዳ ዴሻ አሂደ፥ ናጋራ ያርሾ ኦደ ያርሾ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aarooni Med'inaa Godaw saamay keseedda deeshshaa ahiide, nagaraa yarshsho ootsiide yarshsho.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAAS giza malatay iza bolla wodhdhida deyshaza nagarappe geeshshiza yarshos shukko.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳስ ጊዛ ማላታይ ኢዛ ቦላ ዎዳ ዴይሻዛ ናጋራፔ ጌሺዛ ያርሾስ ሹኮ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሮን ሳማን ጎዳስ ግድዳ ዴሻ ኤክድ ናጋራ ያርሾ ኦድ ያርሾ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Aaroni saaman Godaas gidida deesha ekidi nagara yarsho oothidi yarsho.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዕጣ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የደረሰውንም ፍየል አምጥቶ ለኀጢአት መሥዋዕት በማድረግ ይሠዋ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አሮንም በዕጣ ለእግዚአብሔር የተመረጠውን ፍየል ስለ ኃጢአት ማስተስረያ መሥዋዕት አድርጎ ያቀርባል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ ብዕፃ ንእግዚኣብሄር ዝበፅሐ ጤል የቕርቦ እሞ ኽንዲ ሓጢኣት ይሰውኣዮ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣሮን ድማ ነቲ ዕጭ ንእግዚኣብሄር ዝበጽሖ ድቤላ የቕርቦ ንመስዋእቲ ሓጢኣት ይሰውኣዮ።