Leviticus 16:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ዘቃጽሎ ድማ ክዳውንቱ ይሓጽብ፡ ስጋኡ ድማ ብማይ ይሕጸብ፡ ድሕሪኡ ድማ ናብ ሰፈር ይኣቱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ያቃ​ጠ​ላ​ቸ​ውም ሰው ልብ​ሱን ያጥ​ባል፤ ገላ​ው​ንም በውኃ ይታ​ጠ​ባል፤ ከዚ​ያም በኋላ ወደ ሰፈር ይገ​ባል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ያቃጠላቸውም ሰው ልብሱን ያጥባል፥ ገላውንም በውኃ ይታጠባል፥ ከዚያም በኋላ ወደ ሰፈር ይገባል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ያቃጠላቸውም ሰው ልብሱን ያጥባል፥ ገላውንም በውኃ ይታጠባል፥ ከዚያም በኋላ ወደ ሰፈር ይገባል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ታማን ጹጌዳ ብታኒ ባረ ማዩዋ ሜጮ፤ ባረ ቦላካ ሃን ሜጨቶ፤ ሄዋፐ ጉይያን፥ ዱንካኔዳ ሳኣ ዮ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa taman s'uuggeedda bitanii bare mayuwaa meec'c'o; bare bollaakka haatsaan meec'etto; Hewaappe guyyiyaan, dunkkaaneedda sa'aa yo.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa ubbaa xuuggizaadey xuuggidi asi dizaso simmi gelanaappe kasetidi ba may7o haaththan meecco; ba bollaka meecetto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ኡባ ጹጊዛዴይ ጹጊዲ ኣሲ ዲዛሶ ሲሚ ጌላናፔ ካሴቲዲ ባ ማይኦ ሃን ሜጮ፤ ባ ቦላካ ሜጬቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ፁግዳ ኡራይ ባ ማኡዋ ሜጮ፤ ባ አሳተ ሜጨቶ፤ ሄሳፈ ጉየ፥ ጉታ ገሎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa xuuggida uray ba ma7uwa meecco; ba asatethaa meeceto; hessafe guye, gutaa gelo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህንም የሚያቃጥል ሰው ልብሱን ይጠብ፤ ሰውነቱንም በውሃ ይታጠብ፤ ከዚህ በኋላ ወደ ሰፈር መግባት ይችላል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱንም የሚያቃጥለው ሰው ወደ ሰፈር ከመመለሱ በፊት ልብሱን ይጠብ፤ ሰውነቱንም ይታጠብ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ዘቃፀሎም ሰብ ድማ ኽዳውንቱ ይሕፀብ፤ ሰብነቱ እውን ብማይ ይተሓፀብ፤ ድሕሪዙይ ናብ ሰፈር ይእቶ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ዚንድድዎ ድማ ክዳውንቱ ይሕጸብ ስጋኡውን ብማይ ይተሓጸብ፡ ድሕርዚ ናብ ሰፈር ይእቶ።