Leviticus 16:27 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ነቲ መስዋእቲ ሓጢኣት ዚስውእ ብዕራይን ነቲ ኣብ መቕደስ ኪዕረቕ ደሙ እተኣተወ ምራኽ መስዋእቲ ሓጢኣትን ድማ፡ ሓደ ሰብ ካብቲ ሰፈር ወጻኢ የምጽኦ። ቆርበቶምን ስጋኦምን ሓመላቶምን ድማ ብሓዊ ከቃጽሉ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለማስተስረያም እንዲሆን ደማቸው ወደ መቅደስ የገባውን የኀጢአቱን መሥዋዕት ወይፈንና የኀጢአቱን መሥዋዕት ፍየል ከሰፈሩ ወደ ውጭ ያወጡአቸዋል፤ ቍርበታቸውንም፥ ሥጋቸውንም፥ ፈርሳቸውንም በእሳት ያቃጥላሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለማስተስረያም እንዲሆን ደማቸው ወደ መቅደስ የገባውን የኃጢአቱን መስዋዕት ወይፈንና የኃጢአቱን መስዋዕት ፍየል ከሰፈሩ ወደ ውጭ ያወጡአቸዋል፤ ቁርበታቸውንም፥ ሥጋቸውንም፥ ፈርሳቸውንም በእሳት ያቃጥላሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለማስተስረያም እንዲሆን ደማቸው ወደተቀደሰው ስፍራ የገባውን፥ የኃጢአቱን መሥዋዕት ወይፈንና የኃጢአቱን መሥዋዕት ፍየል ከሰፈሩ ውጭ ያወጡአቸዋል፤ ቆዳቸውንም፥ ሥጋቸውንም፥ ፈርሳቸውንም በእሳት ያቃጥላሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ናጋራ አቶ ጊሳናዉ አሮን ኡባፐ አያ ጌሻ ሳኣ ገሌዳ ዎደ፥ ናጋራ ያርሹዋ ኮሩማ ሱነ ዴሻ ሱ አኪደ ገሌዳ፤ ሀእ ህንተ ሄ ኮሩማነ ሄ ዴሻነ ዱንካኔዳ ሳኣፐ ጋጻ ከስተ። ኡንቱንቱ ጋልባ፥ ኡንቱንቱ አሹዋነ ኡንቱንቱ ቶጭያ ታማን ጹግተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Nagaraa atto giissanaw Aarooni Ubbaappe Aad'd'iyaa Geeshsha Sa'aa geleedda wode, nagaraa yarshshuwaa korumaa suutsaanne deeshshaa suutsaa akkiide geleedda; ha"i hintte he korumaanne he deeshshaanne dunkkaaneedda sa'aappe gas'aa kessite. Unttunttu galbbaa, unttunttu ashuwaanne unttunttu toc'iyaa taman s'uuggite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Nagara gishshas yarshettana shiiqidaytanne nagara geeshshanaas istta suuththi keehi dumma kifile geetettizaso gelida kormazanne deyshaza ashoy, galbazinne tocey attontta asi dizasoppe gede haraso biidi xuugetto. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ናጋራ ጊሻስ ያርሼታና ሺቂዳይታኔ ናጋራ ጌሻናስ ኢስታ ሱ ኬሂ ዱማ ኪፊሌ ጌቴቲዛሶ ጌሊዳ ኮርማዛኔ ዴይሻዛ ኣሾይ፥ ጋልባዚኔ ቶጬይ ኣቶንታ ኣሲ ዲዛሶፔ ጌዴ ሃራሶ ቢዲ ጹጌቶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ናጋራ አቶተስ አሮን ኤንታ ሱ ኡባፈ ጌሻ በሳ ኤህዳ ዎፋኑዋነ ዴሻ ጋልባ፥ አትዳ አሹዋነ ቶጭያ ጉታፐ ጋፃ ከስድ ፁጎ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Nagara atotethas Aaroni enta suuthaa Ubbaafe Geeshsha bessaa ehida wofaanuwanne deesha galbaa, attida ashuwanne tociya gutaape gaxa kessidi xuuggo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ደማቸው ለማስተስረያነት ወደ ቅድስተ ቅዱሳን የገባው፣ ለኀጢአት መሥዋዕት የቀረቡት ወይፈንና ፍየል ከሰፈር ውጭ ተወስደው ቈዳቸው፣ ሥጋቸውና ፈርሳቸው ይቃጠል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለ ኃጢአት ስርየት መሥዋዕት ሆነው የቀረቡትና ኃጢአትን ለማስተስረይ ደማቸው ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ገብቶ የነበረው ኰርማና ፍየልም ከሰፈር ወደ ውጪ ተወስደው በእሳት ይቃጠሉ፤ እንዲሁም ቆዳቸው፥ ሥጋቸውና የሆድ ዕቃቸው በሙሉ ይቃጠል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቶም ክንዲ መስዋእቲ ሓጢኣት ዝተሰውኡ ዝራብዕን ዲበላን፥ ደሞም ንስርየት ሓጢኣት ናብ መቕደስ ዝኣተወ፥ ናብ ወፃኢ ሰፈር የውፅእዎም፤ ቈርበቶምን ስጋኦምን ፈርሶምን ከዓ ብሓዊ የቃፅልዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | መስውእቲ ሓጢኣትን፡ ደሞም ንምትዕራቕ ናብ መቕደስ ዝኣተወ፡ ናብ ወጻኢ ሰፈር የውጽኣዮም፡ ቆርበቶምን ስጋኦምን ፈርሶምን ከኣ ብሓዊ የንድድዎ። |