Leviticus 16:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ምራኽ ንመስዋእቲ ዝፈትሖ ድማ ክዳውንቱ ሓጺቡ ስጋኡ ብማይ ይሕጸብ እሞ ናብ ሰፈር ይኣቱ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለመለቀቅ የሚሆነውን ፍየል የወሰደ ሰው ልብሱን ያጥባል፤ ገላውንም በውኃ ይታጠባል፤ ከዚያም በኋላ ወደ ሰፈሩ ይገባል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለመለቀቅ የሚሆነውን ፍየል የወሰደ ሰው ልብሱን ያጥባል፥ ገላውንም በውኃ ይታጠባል፥ ከዚያም በኋላ ወደ ሰፈሩ ይገባል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ወደ ዐዛዜል የሄደውን ፍየል የወሰደው ሰው ልብሱን ያጥባል፥ ገላውንም በውኃ ይታጠባል፥ ከዚያም በኋላ ወደ ሰፈሩ ይገባል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ዎራ የድያ ዴሻ አፌዳ ብታኒካ ባረ ማዩዋ ሜጮ፤ ባረ ቦላካ ሃን ሜጨቶ። ያት ስሚደ ዱንካኔዳሳ ዮ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Wora yeddiyaa deeshshaa afeeda bitaniikka bare mayuwaa meec'c'o; bare bollaakka haatsaan meec'etto. Yaati simmiide dunkkaaneeddasaa yo. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Bazzo yedettiza deyshaa duge bazzo laaggi efidaadey guye asay dizaso simmi gelanaappe kasetidi ba may7o meecco; ba bollaka meecetto; hessafe guye asay dizaso gelo. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ባዞ ዬዴቲዛ ዴይሻ ዱጌ ባዞ ላጊ ኤፊዳዴይ ጉዬ ኣሳይ ዲዛሶ ሲሚ ጌላናፔ ካሴቲዲ ባ ማይኦ ሜጮ፤ ባ ቦላካ ሜጬቶ፤ ሄሳፌ ጉዬ ኣሳይ ዲዛሶ ጌሎ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ባዞ የደትያ ዴሻ ኤፍዳ ኡራይ ባ ማኡዋ ሜጮ፤ ባ አሳተ ሜጨቶ፤ ያት ስሚድ ጉታ ገሎ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Bazzo yedetiya deesha efida uray ba ma7uwa meecco; ba asatethaa meeceto; yaati simmidi guta gelo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የሚለቀቀውን ፍየል የወሰደው ሰው ልብሱን ይጠብ፤ ሰውነቱንም በውሃ ይታጠብ፤ ከዚህ በኋላ ወደ ሰፈር መግባት ይችላል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የተመረጠውን ፍየል እየነዳ ወደ በረሓ ይዞት ሄዶ የነበረውም ሰው ወደ ሰፈር ከመግባቱ በፊት ልብሱን ይጠብ፤ ሰውነቱንም ይታጠብ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቲ ንምልቃቕ ዝኸውን ዲበላ ዝወሰደ ሰብ ከዓ ኽዳውንቱ ይሕፀብ፤ ሰብነቱ እውን ብማይ ይተሓፀብ፤ ድሕሪዙይ ድማ ናብ ሰፈር ይእቶ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ነቲ ድቤላ ንዓዛዜል ዝፈለወ ኸኣ ክዳውንቱ ይሕጸብ ስጋኡውን ብማይ ይተሓጸብ፡ ድሕርዚ ድማ ናብ ሰፈር ይእቶ። |