Leviticus 16:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንመቕደስን ድንኳን ምርኻብን መሰውእን ምስ ኣተዓረቐ ድማ፡ ነታ ህያው ምራኽ የምጽኣ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ስለመቅደሱ፥ስለ ምስክሩም ድንኳን፥ ስለ መሠዊያውም ማስተስረያና ስለ ካህናትም ማንጻት ከፈጸመ በኋላ ደኅነኛውን ፍየል ያቀርባል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | መቅደሱንም፥ የመገናኛውንም ድንኳን፥ መሠዊያውንም ማስተስረይ ከፈጸመ በኋላ ሕያውን ፍየል ያቀርባል፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “የተቀደሰውንም ስፍራ፥ የመገናኛውንም ድንኳን፥ መሠዊያውንም ማስተስረይ ከፈጸመ በኋላ በሕይወት ያለውን ፍየል ያቀርባል፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “አሮን ኡባፐ አዳ ጌሻ ሳኣ፥ ጾሳ ዱንካንያነ ያርሽያ ሳኣ ጌሽያ ዎጋ ፖሌዳዋፐ ጉይያን፥ ፓጻ ደእያ ዴሻ ሺሾ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Aarooni Ubbaappe Aad'd'eeda Geeshsha Sa'aa, S'oossaa Dunkkaaniyaanne yarshshiyaa sa'aa geeshshiyaa wogaa poleeddawaappe guyyiyaan, pas'a de'iyaa deeshshaa shiishsho. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Aarooney keehi dumma geetettizaso, Gaytoteththa Dunkaanenne yarsho yarshizasoza geesho woga polidaappe guye shukettontta attida baqa deyshaa ekkidi GODAAS shiishsho. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኣሮኔይ ኬሂ ዱማ ጌቴቲዛሶ፥ ጋይቶቴ ዱንካኔኔ ያርሾ ያርሺዛሶዛ ጌሾ ዎጋ ፖሊዳፔ ጉዬ ሹኬቶንታ ኣቲዳ ባቃ ዴይሻ ኤኪዲ ጎዳስ ሺሾ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አሮን ኡባፈ ጌሻ በሳ፥ ጌሻ ዱንካንያነ ያርሾ በሳ ጌሽያ ዎጋ ፖልዳፐ ጉየ፥ ፓፃ ደእያ ዴሻ ሺሾ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Aaroni Ubbaafe Geeshsha bessaa, geeshsha Dunkaaniyanne yarsho bessa geeshshiya wogaa polidaape guye, paxa de7iya deesha shiisho. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “አሮን ለቅድስተ ቅዱሳኑ፣ ለመገናኛው ድንኳንና ለመሠዊያው የሚያደርገውን ስርየት ከፈጸመ በኋላ፣ በሕይወት ያለውን ፍየል ወደ ፊት ያቅርበው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | አሮን ቅድስተ ቅዱሳኑን፥ የመገናኛውን ድንኳን የቀረውን ክፍልና መሠዊያውንም የማንጻት ሥርዓት ከፈጸመ በኋላ ለዐዛዜል የተመረጠውን ፍየል ወስዶ ለእግዚአብሔር ያቀርባል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንመቕደስን ነቲ መራኸቢ ድንኳንን ንመሰውእን ኣንፂሁ ምስ ወድአ ኸዓ፥ ነቲ ብህይወቱ ዘሎ ዲበላ የቕርቦ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንመቕደስን ንድንኳን ምርኻብን ንመሰውእን ዕሪቑ ምስ ወድኤ ኸኣ፡ ነቲ ህያው ድቤላ የቕርቦ። |