Leviticus 15:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ፈሳሲ ዘለዎ ዚድቅሰሉ ዓራት ዘበለ ርኹስ እዩ። ንሱ ዝቕመጦ ዘበለ ዅሉ ድማ ርኹስ ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ፈሳሽ ነገር ያለ​በት ሰው የሚ​ተ​ኛ​በት መኝታ ሁሉ ርኩስ ነው፤ የሚ​ቀ​መ​ጥ​በ​ትም ነገር ሁሉ ርኩስ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ፈሳሽ ነገር ያለበት ሰው የሚተኛበት መኝታ ሁሉ ርኩስ ነው፤ የሚቀመጥበትም ነገር ሁሉ ርኩስ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ፈሳሽ ነገር ያለበት ሰው የሚተኛበት መኝታ ሁሉ ርኩስ ይሆናል፤ የሚቀመጥበትም ነገር ሁሉ ርኩስ ይሆናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘አ ቦላፐ አያይኔካ ጎግያ አሳይ ግስያ አይ ግሱካ ቱና፤ ቃይ እ ኡትያባይ አያ ግዶፐካ ቱና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Aa bollaappe ayayneekka goggiyaa Asay gisiyaa ay gisuukka tuna; k'ay I uttiyaabay ayaa gidooppekka tuna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Hessaadey iza bolla ichchida hiiththi, uttida ay miishshika tuna gidees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሄሳዴይ ኢዛ ቦላ ኢቺዳ ሂ፥ ኡቲዳ ኣይ ሚሺካ ቱና ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “እያ አሳተፈ ጎግያባይ ደእያ ኡራይ ዝንእያ ሂፃይነ ኡትያ ኦይደ ኡባይ ቱና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Iya asatethafe goggiyabay de7iya uray zin7iya hiixaynne uttiya oyde ubbay tuna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘ፈሳሽ ነገር የሚወጣው ሰው የተኛበት የትኛውም መኝታ ርኩስ ይሆናል፤ እርሱ የተቀመጠበት ማንኛውም ነገር ርኩስ ይሆናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የሚተኛበትም ሆነ የሚቀመጥበት ነገር ሁሉ ርኩስ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ፈሳሲ ነገር ዘለዎ ሰብ ዝደቀሰሉ ዅሉ መደቀሲ ረኺሱ እዩ፤ ኵሉ ዝተቐመጠሉውን ርኹስ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ በዓል ጅግል ዝደቀሶ ኹሉ መደቀሲ ይረክስ፡ ኮፍ ዝበሎ ኹሉ ኣቕሓ ድማ ይርከስ።