Leviticus 15:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንደቂ እስራኤል ተዛረቦም እሞ በሎም፦ ካብ ስጋኡ ዚፈስስ ፈሳሲ እንተ ኣልይዎ፡ ብሰንኪ ፈሳሲኡ ርኹስ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “ለእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች እን​ዲህ ብላ​ችሁ ንገ​ሩ​አ​ቸው፦ ከሰ​ው​ነቱ ዘር የሚ​ፈ​ስ​ሰው ሰው ቢኖር ስለ​ሚ​ፈ​ስ​ሰው ነገር ርኩስ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብላችሁ ንገሩአቸው። ማንም ሰው ከሥጋው ፈሳሽ ነገር ቢወጣ፥ ስለሚፈስሰው ነገር ርኩስ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ለእስራኤል ልጆች እንዲህ ብላችሁ ተናገሩ፦ ማንም ሰው ከሰውነቱ ውስጥ ፈሳሽ ነገር ቢወጣ፥ ከእርሱ የሚወጣው ፈሳሽ ርኩስ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “እስራኤልያ አሳዉ ሀዋዳን ያጊደ ኦድተ፤ ‘አይ አሳ አቱንፐ አያይኔካ ጎጎፐ፥ ሄ ጎግያባይ ቱና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Israa'eeliyaa asaw hawaadan yaagiide odite; ‹Ay asaa attuntsaappe ayayneekka goggooppe, he goggiyaabay tuna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Ay asaska izaade asateththafe goggiza miishshi diikko hessaadey tuna gaada Isra7eele asaas yoota.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኣይ ኣሳስካ ኢዛዴ ኣሳቴፌ ጎጊዛ ሚሺ ዲኮ ሄሳዴይ ቱና ጋዳ ኢስራኤሌ ኣሳስ ዮታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ አሳስ ሀይሳዳ ያግድ ኦድተ፤ “እስ አሳ አሳተፈ ጎግያባይ ደእኮ ሄስ ቱና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele asaas haysada yaagidi odite; “Issi asa asatethafe goggiyabay de7iko hessi tuna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ለእስራኤላውያን እንዲህ ብላችሁ ንገሯቸው፤ ‘ማንም ሰው ከሰውነቱ ፈሳሽ ነገር ቢወጣ ያ ሰው ርኩስ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ማንም ሰው ከአባለ ዘሩ የሚወጣ ፈሳሽ ቢኖርበት፥ ያ ፈሳሽ ነገር ርኩስ ነው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንደቂ እስራኤል ከምዙይ በልዎም፦ ሓደ ሰብ ካብ ሰብነቱ ፈሳሲ ነገር እንተ ፈሰሶ ረኺሱ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ንደቂ እስራኤል ተዛረብዎም በልዎም ከኣ፡ ሓደ ሰብ ካብ ስጋኡ ጅግል ምስ ዚከዐዎ፡ በቲ ምኽዓው ርኹስ እዩ።