Leviticus 15:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ትሕቲኡ ዝነበረ ነገር ዝትንክፍ ዘበለ ድማ ክሳዕ ምሸት ርኹስ ይኹን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከበታቹም ያለውን ነገር የሚነካ ሁሉ እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ነው፤ እነዚህንም ነገሮች የሚያነሣ ሁሉ ልብሱን ይጠብ፤ በውኃም ይታጠብ፤ እስከ ማታም ድረስ ርኩስ ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከበታቹም ያለውን ነገር የሚነካ ሁሉ እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ነው፤ እነዚህንም ነገሮች የሚያነሣ ልብሱን ይጠብ፥ በውኃም ይታጠብ፥ እስከ ማታም ድረስ ርኩስ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም ከተቀመጠበት በታች ያለውን ማናቸውንም ነገር የሚነካ ሁሉ እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል፤ እንዲሁም እንደነዚህ ያሉ ነገሮችን የሚያነሣ ልብሱን ያጥባል፥ በውኃም ይታጠባል፥ እስከ ማታም ድረስ ርኩስ ይሆናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ባረፐ ጋርሳና ደእያዋ አያን ግዶፐካ ቦችያ ኦንነ ኦማርስ ጋካናዉ ቱና፤ ቃይ ሄዋንታ ማላትያዋንታ ቶክያ ኦንነ ባረ ማዩዋ ሜጮ፤ ባረ ቦላካ ሜጨቶ፤ ቃይ ኦማርስ ጋካናዉ እ ቱና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Bareppe garssana de'iyaawaa ayan gidooppekka bochchiyaa ooninne omarssi gakkanaw tuna; k'ay hewantta malatiyaawantta tookkiyaa ooninne bare mayuwaa meec'c'o; bare bollaakka meec'etto; k'ay omarssi gakkanaw I tuna. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | hessaadey iza bolla uttida miish bochchida asi ubbay omars gakkanaas tuna; gido attiin he tunida issi miishshatappe issaa denththida ay asikka ba may7onne ba bolla meecco; gidikkoka izi omars gakkanaas tuna gido. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳዴይ ኢዛ ቦላ ኡቲዳ ሚሽ ቦቺዳ ኣሲ ኡባይ ኦማርስ ጋካናስ ቱና፤ ጊዶ ኣቲን ሄ ቱኒዳ ኢሲ ሚሻታፔ ኢሳ ዴንዳ ኣይ ኣሲካ ባ ማይኦኔ ባ ቦላ ሜጮ፤ ጊዲኮካ ኢዚ ኦማርስ ጋካናስ ቱና ጊዶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እያፐ ጋርሳራ ደእያባ ቦችያ ኦንካ ኦማርስ ጋካናዉ ቱና ግዴስ፤ ቃስ ሄሳ ቶክያ ኦንካ ባ ማኡዋ ሜጮ፤ ባ አሳተ ሜጨቶ፤ ያትድ ኦማርስ ጋካናዉ እ ቱና ግዴስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyape garsara de7iyaba bochiya oonika omarsi gakanaw tuna gidees; qassi hessa tookiya oonika ba ma7uwa meecco; ba asatetha meeceto; yaatidi omarsi gakanaw I tuna gidees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከበታቹ ያለውንም ነገር ሁሉ የነካ ማንም ሰው እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል። እነዚህንም ነገሮች የሚያነሣ ማንም ሰው ልብሱን ይጠብ፤ ሰውነቱንም በውሃ ይታጠብ፤ እስከ ማታ ድረስ ግን ርኩስ ይሆናል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ፈሳሽ ያለበት ሰው የተቀመጠበትን ዕቃ ሁሉ የሚነካ እስከ ማታ ድረስ የረከሰ ይሆናል፤ ሰውየው የተቀመጠበትን ማንኛውንም ዕቃ የያዘ ልብሱን አጥቦ፥ ሰውነቱንም ታጥቦ፥ እስከ ማታ ድረስ የረከሰ ይሆናል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ትሕቲ ኮፍ ዝበለሉ ንዝነበረ ዅሉ ነገር ዝነኽአውን ክሳዕ ምሸት ዝረኸሰ ይኸውን፤ ነዙይ ዘልዓለ ኸዓ ኽዳውንቱ ይሕፀብ፤ ብማይ ድማ ይተሓፀብ፤ ክሳዕ ምሸት እውን ዝረኸሰ ይኸውን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ ትሕቲኡ ዝነበረ ኹሉ ነገር ዝተንከየ ዘበለውን ክሳዕ ምሸት ርኹስ ይኹን፡ ነዚ ዚልዐለ ኸኣ ክዳውንቱ ይሕጸብ፡ ብማይ ድማ ይተሕጸብ፡ ክሳዕ ምሸትውን ርኹስ ይኹን። |