Leviticus 14:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ሻሙናይ መዓልቲ ድማ ንጽህናኡ ናብ ካህን፡ ኣብ ኣፍ ደገ ድንኳን ምርኻብ ኣብ ቅድሚ ጐይታ የብጽሖ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በስምንተኛውም ቀን ያነጹት ዘንድ ወደ ካህኑ ወደ ምስክሩ ድንኳን ደጃፍ በእግዚአብሔር ፊት ያመጣቸዋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በስምንተኛውም ቀን ስለ መንጻት ወደ ካህኑ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ በእግዚአብሔር ፊት ያመጣቸዋል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በስምንተኛውም ቀን ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ በጌታ ፊት ስለ መንጻቱ እንዲሆኑ ወደ ካህኑ ያመጣቸዋል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሆስፑን ጋላሳን ባረ ናጋራፐ ጌያናዉ ብታኒ ሀዋንታ ቄስያኮ መና ጎዳ ዱንካንያ ፐንገ መና ጎዳ ስን አሆ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Hosppuntsa gallassan bare nagaraappe geeyanaw bitanii hawantta k'eesiyaakko Med'inaa Godaa Dunkkaaniyaa pengge Med'inaa Godaa sintsa aho. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Geesho wogay polettiza osppunththa gallas heyta ubbaa ehidi Gaytoteththa Dunkaane pengen GODAA sinththan qeeses immo. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ጌሾ ዎጋይ ፖሌቲዛ ኦስፑን ጋላስ ሄይታ ኡባ ኤሂዲ ጋይቶቴ ዱንካኔ ፔንጌን ጎዳ ሲንን ቄሴስ ኢሞ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሆስፑን ጋላስ ባ ቱናተፈ ጌይያ ኡራይ ጌሻ ዱንካንያ ፐንገን ጎዳ ስን ኤህድ ካህንያስ እሞ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hospuntha gallas ba tunatethaafe geeyiya uray Geeshsha Dunkaaniya pengen Godaa sinthe ehidi kahiniyas immo. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “እነዚህንም በስምንተኛው ቀን ስለ መንጻቱ ሥርዐት ወደ ካህኑ ወደ መገናኛው ድንኳን ደጃፍ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት ያቅርብ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የመንጻትን ሥርዓት በሚፈጽምበት በስምንተኛው ቀን እነዚህን ሁሉ አምጥቶ በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ በእግዚአብሔር ፊት ለካህኑ ይሰጣል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በታ ምንፃሁ ዝፍፀመላ ሻምነይቲ መዓልቲ ነዝ ነገር እዙይ ናብ ካህን፥ ናብ ኣፍ ደገ እቲ መራኸቢ ድንኳን፥ ናብ ቅድሚ እግዚኣብሄር የምፅኣዮ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ ሳምነይቲ መዓልቲ ንምንጻሁ እዚ ነገርዚ ናብ ካህን ናብ ኣፍ ድንኳን ምርኻብ ኣን ቅድሚ እግዚኣብሄር ይምጽኣዮ። |