Leviticus 14:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ነቲ ኣብ ኢድ እቲ ኻህን ዘሎ ተረፍ ዘይቲ ድማ ኣብ ርእሲ እቲ ዚንጽህ የፍስሶ። እቲ ካህን ድማ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ይዕረቐሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በካ​ህ​ኑም እጅ ውስጥ የቀ​ረ​ውን ዘይት ካህኑ በሚ​ነ​ጻው ሰው ራስ ላይ ያደ​ር​ግ​በ​ታል፤ ካህ​ኑም በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ያስ​ተ​ሰ​ር​ይ​ለ​ታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በካህኑም እጅ ውስጥ የቀረውን ዘይት በሚነጻው ሰው ራስ ላይ ያደርግበታል፤ ካህኑም በእግዚአብሔር ፊት ያስተሰርይለታል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ካህኑም በእጁ መዳፍ ላይ የተረፈውን ዘይት በሚነጻው ሰው ራስ ላይ ያደርግበታል፤ ከዚያም ካህኑ በጌታ ፊት ያስተሰርይለታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ ባረ ኩሽያ ጎምፓን አቴዳ ዛይትያ ቄሲ ጌይያ ብታንያ ሁጲያን ጉሶ፤ ያቲደ መና ጎዳ ስንን ሄ ብታንያ ናጋራ አቶ ጊሶ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay bare kushiyaa gomppan atteeda zayitiyaa k'eesii geeyiyaa bitaniyaa huup'iyaan gusso; yaatiide Med'inaa Godaa sintsan he bitaniyaa nagaraa atto giisso.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ba kushe qaa7an attida zaytezakka geeyzaade hu7en gusso; qeesey izaade nagara geeshsho.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባ ኩሼ ቃኣን ኣቲዳ ዛይቴዛካ ጌይዛዴ ሁኤን ጉሶ፤ ቄሴይ ኢዛዴ ናጋራ ጌሾ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስ ባ ኩሽያ ቃቃን አትዳ ዛይትያ ካህነይ ጌይያ ኡራ ሁጰን ጉሶ፤ ያትድ ጎዳ ስንን ሄ ኡራ ናጋራ አቶ ያግሶ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassi ba kushiya qaaqan attida zaytiya kahiney geeyiya uraa huuphen gusso; yaatidi Godaa sinthan he uraa nagaraa atto yaagiso.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በመዳፉ ላይ የቀረውንም ዘይት በሚነጻው ሰው ራስ ላይ ያድርግ፤ በእግዚአብሔርም (ያህዌ) ፊት ያስተስርይለት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በእጁ መዳፍ ላይ የተረፈውንም ዘይት በሚነጻው ሰው ራስ ላይ ያፍስሰው፤ በዚህም ዐይነት ካህኑ በእግዚአብሔር ፊት ያስተሰርይለታል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ ኣብ ግናዕ ኢዱ ዝተረፈ ዘይቲ ኸዓ፥ ናብ ርእሲ እቲ ዝነፅህ ሰብ ይግበሮ፤ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ድማ የስተስርየሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ኣብ ኢድ እቲ ኻህን ዝተረፈ ዘይቲ ኸኣ ናብ ርእሲ እቲ ዚነጽህ ይግበሮ፡ እቲ ኻህን ድማ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር የተዐርቆ።