Leviticus 13:48 — Compare Translations

11 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ምጥምዛዝ ይኹን ኣብ መንጠልጠሊ ልብሲ ይኹን። ካብ በፍታ ወይ ካብ ሱፍ፤ ኣብ ቆርበት ይኹን፡ ወይ ኣብ ዝኾነ ካብ ቆርበት ዝተሰርሐ ነገር፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በድሩ ወይም በማጉ ላይ ቢሆን፥ የበግ ጠጕር ወይም የተ​ልባ እግር ቢሆን፥ ቆዳ ወይም ከቆዳ የሚ​ደ​ረግ ነገር ቢሆን፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በድሩ ወይም በማጉ ላይ ቢሆን፥ በፍታ ወይም የበግ ጠጕር ቢሆን፥ አጐዛ ወይም ከአጐዛ የሚደረግ ነገር ቢሆን፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በድሩ ወይም በማጉ ላይ ቢሆን፥ በፍታ ወይም የበግ ጠጉር ቢሆን፥ በተለፋው ቆዳ ወይም ከተለፋው ቆዳ በተሠራ በማናቸውም ነገር ላይ ቢሆን፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃጭናፐ ዎይ ሻሉዋፐ ዳደቴዳ ሊኖ ዎይ ሱፈ ግድና፥ ጋልባ ዎይ ጋልባፐ ኦሰቴዳ ማዩዋ ግድና፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) k'ac'inaappe woy shaluwaappe dadetteedda liino woy suufe gidina, galbbaa woy galbbaappe oosetteedda mayuwaa gidina,
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃጭናፐ ዎይኮ ሻሎፐ ዳደትዳ ሊኖ ዎይኮ ሱፈ ግድን፥ ጋልባ ዎይኮ ጋልባፈ ኦሰትዳ ማኦ ግድን፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) qacinape woyko shalope dadetida liino woyko suufe gidin, galba woyko galbafe oosetida ma7o gidin,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በሸማኔ ዕቃ ወይም በእጅ የተሠራ ማንኛውም ዐይነት የበግ ጠጕር ወይም የበፍታ ልብስ ወይም ማንኛውም ቈዳ ወይም ከቈዳ የተሠራ ነገር ቢሆን፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በድሩም ሆነ በማጉ ላይ፥ እንዲሁም ከሱፍ ወይም ከቈዳ ወይም ከቈዳ በተሠራ ልብስ ላይ ቢታይና፥
Amharic Tigrinya 2011 ኣብ ክዳን ድማ፡ ኣብ ክዳን ጸጉሪ ወይ ኣብ ክዳን ልሕጺ እንጣጣዕ፡ ኣብ ቅጥኒ ወይ ኣብ ፋእሚ ናይ እንጣጢዕ ወይ ናይ ጻጉሪ፡ ወይ ኣብ ቆርበት ወይ ኣብ ዝኾነ ኻብ ቆርበት እንተገብረ ነገር፡ ቁስሊ ለምጺ እንተለዎ፡