Leviticus 13:45 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ መዓት ዝወረዶ ለምጻም ድማ ክዳውንቱ ይቕደድ ርእሱ ድማ ይቕደድ፡ ኣብ ላዕለዋይ ከንፈሩ ድማ መሸፈኒ ይገብር እሞ፡ ርኹስ፡ ርኹስ፡ ኢሉ ይጭድር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “የለምጽ ደዌ ያለበት ሰው ልብሱ የተቀደደ ይሁን፤ ራሱም የተገለጠ ይሁን፤ ከንፈሩንም ይሸፍን፤ ርኩስ ይባላል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የለምጽ ደዌ ያለበት ሰው ልብሱ የተቀደደ ይሁን፥ ራሱም የተገለጠ ይሁን፥ ከንፈሩንም ይሸፍን፤ ርኩስ ርኩስ ነኝ ይበል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “የለምጽ ደዌ ያለበት ሰው የሚለብሳቸው ልብሶች የተቀደዱ ይሁኑ፥ የራሱም ጠጉር የተጐሳቈለ ይሁን፥ ከንፈሩንም ይሸፍን፤ ርኩስ ርኩስ ነኝ እያለ ይጩኽ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ዎልቃማ ጋልባ ሀርጊ ኦይቄዳ አሳይ ፔቴዳ ማዩዋ ማዮ፤ ባረ ሁጲያ ፕጾፖ፤ ባረ መተርሻካ ካሞ፤ ያቲደ፥ ባረ ቃላ ቁ ኦደ፥ ‘ታን ቱና፥ ታን ቱና!’ ያጎ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Wolk'k'aama galbbaa harggii oyk'k'eedda Asay peed'eteedda mayuwaa mayyo; bare huup'iyaa pis'oppo; bare mettershshaakka kammo; yaatiide, bare k'aalaa d'ok'k'u ootsiide, ‹Taani tuna, taani tuna!› yaago. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa mala hargey iza bolla dizaadey daakeththa may7o may7o; ba hu7ekka pixoppo; ba doona kammidi, ‹Tani tunakko! Tani tunakko!› gishe waasso. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ማላ ሃርጌይ ኢዛ ቦላ ዲዛዴይ ዳኬ ማይኦ ማይኦ፤ ባ ሁኤካ ፒጾፖ፤ ባ ዶና ካሚዲ፥ ‹ታኒ ቱናኮ! ታኒ ቱናኮ!› ጊሼ ዋሶ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ጎጋ ሀርገይ ኦይክዳ አስ ፔትዳ ማኦ ማኦ፤ ባ ሁጵያ ፕፆፖ፤ ባ ዶና ካሞ፤ ባ ቃላ ቁ ኦድ፥ ‘ታኒ ቱና፥ ታኒ ቱና!’ ያጎ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Goga hargey oykida asi peedhetida ma7o ma7o; ba huuphiya pixopo; ba doona kammo; ba qaala dhoqu oothidi, ‘Taani tuna, taani tuna!’ yaago. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “እንዲህ ያለ ተላላፊ በሽታ ያለበት ሰው የተቀደደ ልብስ ይልበስ፤ ጠጕሩን ይግለጥ፤ እስከ አፍንጫውም ድረስ ተሸፋፍኖ ‘ርኩስ ነኝ! ርኩስ ነኝ!’ እያለ ይጩኽ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “በዚህ ዐይነት የሥጋ ደዌ በሽታ ያለበት ሰው የተቀዳደደ ልብስ ይልበስ፤ ጠጒሩን አያበጥር፥ ከንፈሩን ይሸፍን፤ ከዚያም በኋላ ‘እኔ የረከስኩ ነኝ! የረከስኩ ነኝ!’ እያለ ይጩኽ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ሕማም ለምፂ ዘለዎ ሰብ ክዳኑ ቕዱድ ይኹን፤ ርእሱ ኸዓ ይቀላዕ፤ ከንፈሩ እውን ይኽደን፤ “ዝረኸስኩ እየ፤ ዝረኸስኩ እየ” እናበለ ኸዓ ዓው ኢሉ ይናገር። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ቑስሊ ዘለዎ ለምጻም ክዳኑ ቕዳዱ ይኹን፡ ርእሱ ኸኣ ይቀላዕ፡ ጭሕሙ ድማ ይኽደን፡ ርኹስ ርኹስ፡ ኢሉ ኸኣ ይጨርሕ። |