Leviticus 13:41 — Compare Translations

12 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ጸጕሩ ኻብ ርእሱ ናብ ገጹ ዝወደቐ፡ ራዛ እዩ፣ ግናኸ ንጹህ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ጠጕሩ ከግ​ን​ባሩ ቢመ​ለጥ እርሱ ራሰ በራ ነው፤ ነገር ግን ንጹሕ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጠጕሩም ከግምባሩ ቢመለጥ እርሱ ራሰ በራ ነው፤ ነገር ግን ንጹሕ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጠጉሩም ከግምባሩ ቢመለጥ እርሱ ራሰ በራ ነው፤ ነገር ግን ንጹሕ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይ እት አሳዉ ሁጲያ ብናናይ ስንና ቦአቶፐ፥ አ ቲሻይ ሜዳ፤ ግዶፐ አትና እ ጌሻ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'ay itti asaw huup'iyaa binnaanay sintsanna bo"atooppe, Aa tiishshay meedda; gidoppe attina I geeshsha.
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስ አስ ስንራ ቦአትኮ፥ እያ ቲሽ ምስፐ አትሽን፥ እ ቱና ግደና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Issi asi sinthara bo77atiko, iya tiishshi misipe attishin, I tuna gidenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ጠጕሩ ከፊት ለፊት ተመልጦ ራሰ በራ ቢሆንም ንጹሕ ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አንድ ሰው ከግምባሩና ከዐናቱ ጠጒር ቢመለጥ ራሰ በራ ነው እንጂ ንጹሕ ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ርእሱ ብወገን ቅድሚት እንተ ተመልጠ ድማ፥ ምብራሕ እዩ እሞ፥ ንሱ ንፁህ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ርእሱ ብሽነኽ ቅድሚት እንተ ተመልጠ ድማ፡ ምብራሕ እዩ፡ ንሱ ንጹህ እዩ።