Leviticus 13:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ለምጺ ኣብ ቈርበት እንተ ተበገሰ፡ እቲ ለምጺ ድማ ንዅሉ ቈርበት እቲ ለበዳ ዘለዎ፡ ካብ ርእሱ ኽሳዕ እግሩ፡ እቲ ኻህን ኣብ ዝጠመተሉ ዅሉ እንተ ሸፈኖ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለም​ጹም በቆ​ዳው ላይ ሰፍቶ ቢወጣ፥ ለም​ጹም የታ​መ​መ​ውን ሰው ቆዳ​ውን ሁሉ ከራሱ እስከ እግ​ሮቹ ድረስ እንደ ከደ​ነው ለካ​ህኑ ቢመ​ስ​ለው፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለምጹም በቁርበቱ ላይ ሰፍቶ ቢወጣ፥ ለምጹም የታመመውን ሰው ቁርበቱን ሁሉ ከራሱ እስከ እግሮቹ ድረስ እንደ ከደነው ለካህኑ ቢመስለው፥ ካህኑ ያያል፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለምጹም በቆዳው ላይ ሰፍቶ ቢወጣ፥ ካህኑ ማየት እስከሚችልበት አካል የለምጹ ደዌ የታመመውን ሰው ቆዳ ሁሉ ከራሱ እስከ እግሮቹ ድረስ ቢሸፍነው፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ቃይ ዎልቃማ ጋልባ ሀርጊ ብታንያ ጋልባ ቦላን አኪደ፥ ሁጲያፐ ገድያ ጋካናዉ ኡባን ማዬዳዋ ግዶፐ፥ ቄሲ በኦ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «K'ay wolk'k'aama galbbaa harggii bitaniyaa galbbaa bollan aakkiide, huup'iyaappe gediyaa gakkanaw ubbaan mayyeeddawaa gidooppe, k'eesii be'o.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He galba hargezi izaade bolla toho xugunththafe biidi hu7e iske gakkanaas ubbaa gakkiko,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ጋልባ ሃርጌዚ ኢዛዴ ቦላ ቶሆ ጹጉንፌ ቢዲ ሁኤ ኢስኬ ጋካናስ ኡባ ጋኪኮ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካህነይ ጎጋ ሀርገይ አድያ አሳተ ቦላ ዳልግኮ፥ ሁጰፐ ቶሆ ጋካናዉ ኡባ ማእዳባ ግድኮ በኦ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kahiney goga hargey addiya asatethaa bolla dalgiko, huuphepe toho gakanaw ubbaa ma77idaba gidiko be7o.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ደዌው በአካላቱ ሁሉ ላይ በመውጣት በሽተኛውን ከራስ ጠጕር እስከ እግር ጥፍር ያለበሰው መሆኑን ካህኑ እስካየ ድረስ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንደ ካህኑ አስተያየት የሥጋ ደዌው በሽታ ሰውየውን ከእግር ጥፍሩ እስከ ራስ ጠጒሩ የሸፈነው ከሆነ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቲ ሕማም ለምፂ እናሰፍሐ እንተ ኸደ፥ ነቲ ቝሱል እቲ ኻህን ክሪኦ ኽሳዕ ዝኽእል ካብ ርእሱ ኽሳዕ እግሩ ንኹሉ ቘርበቱ እንተ ኸደኖ፥
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ለምጺ ኣብ ቆርበት ገፊሑ እንተ ወጸ፡ እቲ ለምጺ ኸኣ ነቲ ቑሱል፡ ዓይኒ እቲ ኻህን ዚርእዮ ዘበለ፡ ካብ ርእሱ ኽሳዕ እግሩ ንኹሉ ቖርበቱ እንተ ኸደኖ፡