Leviticus 11:36 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዙሕ ማይ ዘለዎ ዓይኒ ማይ ወይ ዒላ ግና ንጹህ እዩ። ስጋኦም ዝትንክፍ ግና ርኹስ ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገር ግን ምንጩ፥ ጉድ​ጓ​ዱም፥ የው​ኃ​ውም ኵሬ ንጹ​ሓን ናቸው፤ በድ​ና​ቸ​ውን ግን የሚ​ነካ ርኩስ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን ምንጩ፥ ጕድጓዱም፥ የውኃውም ኵሬ ንጹሐን ናቸው፤ በድናቸውን ግን የሚነካ ርኩስ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን ምንጭና የውኃ ማጠራቀምያ ጉድጓድ ንጹሕ ይሆናሉ፤ በድናቸውን ግን የሚነካ ርኩስ ይሆናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋንቱ ባኩታይ ቦችያባይ ኡባይ ቱና ግዶፐነ፥ ፑልቱነ ሃ ኦላይ ጌሻ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawanttu bakkutay bochchiyaabay ubbay tuna gidooppenne, pulttuunne haatsaa ollay geeshsha.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Heytantta ahay hara ubbaa tunisizaaz gidikkoka pultto haaththenne haaththi diza olla tunisenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄይታንታ ኣሃይ ሃራ ኡባ ቱኒሲዛዝ ጊዲኮካ ፑልቶ ሃኔ ሃ ዲዛ ኦላ ቱኒሴና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ባዉታይ ቦችዳ ኡባይ ቱና ግድኮካ ፑልቶይነ ሃ ኦል ቱነና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He bawutay bochida ubbay tuna gidikoka pultoynne haatha olli tunenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነገር ግን ምንጭ ወይም የውሃ ማጠራቀሚያ ጕድጓድ ንጹሕ እንደ ሆነ ይቈያል፤ ሆኖም በድኑን የነካ ይረክሳል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሌላው ነገር ሁሉ የእነዚህ እንስሶች በድን ሲነካው የሚረክስ ቢሆንም ምንጭ ወይም የውሃ ጒድጓድ አይረክስም።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ ገምቢ ዝነኽአ ዅሉ ይረክስ፤ ዓይኒ ማይ ወይ ማይ ዝዓቘሮ ሓፅቢ ግና ንፁህ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ዓይኒ ማይ ወይ ማይ ዚዕቆሮ ሓጺቢ ግና ንጹህ እዩ። ነቲ ገምቢ ዝተንከየ ደኣ ይረክስ።