Leviticus 11:31 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ኵሉ ለማማት ርኹስ እዩ እሞ፡ ምስ ሞተት ዚትንክፎ ዘበለ ኽሳዕ ምሸት ርኹስ ይኹን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከሚ​ን​ቀ​ሳ​ቀ​ሱት ሁሉ በእ​ና​ንተ ዘንድ ርኩ​ሳን የሚ​ሆኑ እነ​ዚህ ናቸው። ከእ​ነ​ር​ሱም በድ​ና​ቸ​ውን የሚ​ነካ ሁሉ እስከ ማታ ርኩስ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከሚንቀሳቀሱት ሁሉ በእናንተ ዘንድ ርኩሶች የሚሆኑ እነዚህ ናቸው። ከእነርሱም የሞተውን የሚነካ ሁሉ እስከ ማታ ርኩስ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከሚንቀሳቀሱት ሁሉ መካከል በእናንተ ዘንድ ርኩሶች የሆኑት እነዚህ ናቸው። ከእነርሱም የሞተውን የሚነካ ሁሉ እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳኣና ሀመትያ ኡባቱዋፐ ህንተንቶ ቱና ግድያዋንቱ ሄዋንታ፤ ኡንቱንቱፐ ሀዬዳዋ ቦችያ ኡባይ ኦማርስ ጋካናዉ ቱና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Sa'aanna hametiyaa ubbatuwaappe hinttenttoo tuna gidiyaawanttu hewantta; unttunttuppe hayeeddawaa bochchiyaa ubbay omarssi gakkanaw tuna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Biittara gooshettiza ubbatappe tuna gididayti haytantta; istta gidiin woykko istta aha bochchizaadey wuri omars gakkanaas tuna gido.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቢታራ ጎሼቲዛ ኡባታፔ ቱና ጊዲዳይቲ ሃይታንታ፤ ኢስታ ጊዲን ዎይኮ ኢስታ ኣሃ ቦቺዛዴይ ዉሪ ኦማርስ ጋካናስ ቱና ጊዶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳአራ ሄመትያ ኡባፈ ሀይሳቲ ህንተዉ ቱና፤ ኤንታ ባዉታ ቦችያ ኦንካ ኦማርስ ጋካናዉ ቱና ግዴስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Sa7ara hemetiya ubbaafe haysati hintew tuna; enta bawuta bochiya oonika omarsi gakanaw tuna gidees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ምድር ለምድር ከሚንቀሳቀሱ እንስሳት ሁሉ መካከል እነዚህ በእናንተ ዘንድ ርኩሳን ናቸው፤ ከእነዚህም የሞተውን የሚነካ ሁሉ እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከሚንቀሳቀሱት ሁሉ ርኩሳን የሚሆኑት እነዚህ ናቸው፤ እነርሱንም ሆነ በድናቸውን የሚነካ ሁሉ እስከ ምሽት ድረስ ርኩስ ይሁን።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ኵሉ ለመም ዝብል እዚኣቶም ንኣኻትኩም ርኹሳት ይኹኑ። ምስ ሞቱ፥ ዝነኽኦም ኵሉ ኽሳዕ ምሸት ዝረኸሰ ይኸውን።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ኩሉ ለመም ዚብል እዚኣቶም ንኣኻትኩም ርኹሳት እዮም። ምስ ሞቱ፡ ዝተንከዮም ዘበለ ኽሳዕ ምሸት ይረክስ።