Leviticus 11:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በዚ ድማ ርኹሳት ኩኑ፡ መመላእታኡ ዚትንክፍ ዘበለ ዅሉ ክሳዕ ምሸት ርኹስ ይኹን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “በእ​ነ​ዚ​ህም ርኩስ ትሆ​ና​ላ​ችሁ፤ የእ​ነ​ር​ሱ​ንም በድን የሚ​ነካ ሁሉ እስከ ማታ ርኩስ ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በእነዚህም ርኩስ ትሆናላችሁ፤ የእነርሱንም በድን የሚነካ ሁሉ እስከ ማታ ርኩስ ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “በእነዚህም የረከሳችሁ ትሆናላችሁ፤ የእነርሱንም በድን የሚነካ ሁሉ እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ ‘ሀዋንቱ ህንተና ቱንሳና፤ ኡንቱንቱ ባኩታ ቦችያ ኡባይ ኦማርስ ጋካናዉ ቱና ግዳናዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) « ‹Hawanttu hinttena tunissana; unttunttu bakkutaa bochchiyaa ubbay omarssi gakkanaw tuna gidanawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) « ‹Hayssafe kaalli dizayta bochchidaadey wuri omars gakkanaas tuna gidana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) « ‹ሃይሳፌ ካሊ ዲዛይታ ቦቺዳዴይ ዉሪ ኦማርስ ጋካናስ ቱና ጊዳና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ሀይሳቲ ህንተና ቱንሳና፤ ኤንታ ባዉታ ቦችያ ኦንካ ኦማርስ ጋካናዉ ቱና ግዳና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Haysati hintena tunisana; enta bawuta bochiya oonika omarsi gakanaw tuna gidana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ ‘ከእነዚህ የተነሣ ትረክሳላችሁ፤ የእነዚህን በድን የሚነካ ሁሉ እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “በሚከተሉት እንስሶች ርኩሳን ትሆናላችሁ፤ የእነርሱን በድን የሚነካ እስከ ማታ ርኩስ ይሆናል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዚኣቶም እዮም ዘርክሱኹም፤ ነፍሲ ወከፍ ገምቦም ዝነኽአ ኽሳዕ ምሸት ዝረኸሰ ይኸውን።
Amharic Tigrinya 2011 በዚኣቶም ትረኽሱ ኢኹም፡ ነፍስ ወከፍ ገምቦም ዝተንከየ ኽሳዕ ምሸት ርኹስ እዩ።