Leviticus 11:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እዚኣቶም እውን ክትበልዕዎም ትኽእሉ ኢኹም። ኣንበጣ በብዓይነቱ ኣንበጣ ድማ በብዓይነቱ ዕንቅርቢት ድማ በብዓይነቱ ኣንበጣ ድማ በብዓይነቱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ነ​ር​ሱም እነ​ዚ​ህን አት​በ​ሉም፤ ኩብ​ኩባ የሚ​መ​ስ​ለ​ውም፥ ፌንጣ የሚ​መ​ስ​ለ​ውም፥ አሸን የሚ​መ​ስ​ለ​ውም፥ አን​በጣ የሚ​መ​ስ​ለ​ውም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእነርሱም እነዚህን ትበላላችሁ፤ አራቱን ዓይነት አንበጣዎች በየወገናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእነርሱም እነዚህን ትበላላችሁ፤ አንበጣዎችን በየወገናቸው፥ ደጎብያዎችን በየወገናቸው፥ ፌንጣዎችን በየወገናቸው፥ ኲብኲባዎችን በየወገናቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋንቱካ፥ ቦልያ ዛርያ ኡባ፥ ኡኩቦ ዛርያ ኡባነ ቡምቡረ ዛርያ ኡባ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewanttukka, booliyaa zariyaa ubbaa, ukkubbo zariyaa ubbaanne bumbburetsaa zariyaa ubbaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Heytikka boole zareta, xingota zaretanne gumbaro zare ubbaa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄይቲካ ቦሌ ዛሬታ፥ ጺንጎታ ዛሬታኔ ጉምባሮ ዛሬ ኡባ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳትካ፥ ቦለ ቆሞ ኡባ፥ ፃቆ ኡባነ ሰረ ኡባ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessatika, boole qommo ubbaa, xaqo ubbaanne sere ubbaa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከእነዚህ ማንኛውንም ዐይነት አንበጣ፣ ፌንጣና ኵብኵባ መብላት ትችላላችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይኸውም አንበጣዎችን፥ በዐይነታቸው ፌንጣዎችን በየዐይነታቸው፥ ኲብኲባዎችን በየዐይነታቸው
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብኣቶም እትበልዕዎም እዚኣቶም እዮም፦ ፋንጣ በብዓይነቱን ኣንበጣ በብዓይነቱን ኵብኩብታ በብዓይነቱን ጎደባ በብዓይነቱን።
Amharic Tigrinya 2011 ካባታቶም እትበልዕዎ እዚኣቶም እዮም፡ ፋንጣ በብዓይነቱን ገደበ በብዓይነቱን።