Leviticus 11:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ኵሎም እቶም ብኣርባዕተ እግሮም ዚመላለሱ፡ ኣብ ልዕሊ እግሮም ኣእጋር ዘለዎም፡ ኣብ ምድሪ ኺዘልሉ ዚኽእሉ ሰሓብቲ እንስሳታት ክትበልዕዎ ትኽእሉ ኢኹም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገር ግን ከሚ​በ​ር​ሩት፥ አራ​ትም እግ​ሮች ካሉ​አ​ቸው፥ ከእ​ግ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም በላይ በም​ድር ላይ የሚ​ዘ​ል​ሉ​ባ​ቸው ጭኖች ካሉ​አ​ቸው ተን​ቀ​ሳ​ቃ​ሾች እነ​ዚ​ህን ትበ​ላ​ላ​ችሁ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን ከሚበርሩት፥ አራትም እግሮች ካሉአቸው፥ ከእግሮቻቸውም በላይ በምድር ላይ የሚዘልሉባቸው ጭኖች ካሉአቸው ተንቀሳቃሾች እነዚህን ትበላላችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን ከእግሮቻቸው በላይ በምድር ላይ የሚዘሉባቸው ጭኖች ካሉአቸው፥ በአራት እግሮች ከሚሄዱ ጥቃቅን በራሪ ነፍሳት እነዚህን ትበላላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ግዶፐነ፥ ቀፊ ደእያ ኦይዱ ገድያን ሀመትያዋንቱፐ ኡንቱንቱ ገድያፐ ቦላና ጉፓናዉ ማድያ ገዲ ደእያዋንታ ሚተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gidooppenne, k'efii de'iyaa oyddu gediyaan hamettiyaawanttuppe unttunttu gediyaappe bollana guppanaw maaddiyaa gedii de'iyaawantta miite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Heytantta giddofe guppanaas maaddiza geday diza medheteththata miite;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄይታንታ ጊዶፌ ጉፓናስ ማዲዛ ጌዳይ ዲዛ ሜቴታ ሚቴ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ግዶሽን፥ ቀፈይ ደእያ ኦይዱ ቶሆን ሄመተይሳታፐ ኤንታ ቶሁዋፐ ቦላራ ጉፓናዉ ማድያ ቶሆይ ደኤይሳታ ሚተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gidoshin, qefey de7iya oyddu tohon hemeteysatape enta tohuwape bollara gupanaw maaddiya tohoy de7eyisata miite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነገር ግን ክንፍ ኖሯቸው በአራት እግር ከሚንቀሳቀሱ ነፍሳት መካከል ከምድር በሚፈናጠሩበት እግራቸው አንጓ ያለባቸውን መብላት ትችላላችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን ከእነርሱ መካከል ከእግሮቻቸው በላይ በምድር ላይ የሚዘሉባቸው ቅልጥሞች ካሉአቸው ተንቀሳቃሾች እነዚህን ትበላላችሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ግና ኻብ ዝበርር ኣርባዕተ መሓውር ካብ ዘለዎ ዅሉ ለመም ዝብል ኣብ ልዕሊ እግሩ ኣብ ልዕሊ ምድሪ ዝነጥረለን ክልተ ሰለፍ ዘለዋኦ ብልዑ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣርባዕተ መሓውር ካብ ዘለዎ ኹሉ ነፋሪ ለመምታ ኣብ ልዕሊ እግሩ ኣብ ልዕሊ ምድሪ ዚስረአን ክልተ ሰለፍ ዘለዋኦ ብልዑ።