Leviticus 10:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሙሴ ድማ ንኣሮንን ንኣልኣዛርን ነቶም ዝተረፉ ደቁን ኢታማርን ከምዚ ኢሉ ተዛረቦም፦ “እቲ መስዋእቲ ብልዒ ካብ መስዋእቲ ሓዊ እግዚኣብሄር ውሰድዎ እሞ፡ ኣዝዩ ቅዱስ ስለ ዝዀነ፡ ብዘይ ማይ ብሑቝ ኣብ መሰውኢ ብልዑዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሙሴም አሮ​ንን፥ የተ​ረ​ፉ​ለ​ትን ልጆ​ቹን አል​ዓ​ዛ​ር​ንና ኢታ​ም​ርን አላ​ቸው፥ “ቅዱሰ ቅዱ​ሳን ነውና ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከሆ​ነው ከእ​ሳት ቍር​ባን የቀ​ረ​ውን የስ​ን​ዴ​ውን ቍር​ባን ውሰዱ፤ ቂጣም አድ​ር​ጋ​ችሁ በመ​ሠ​ዊ​ያው አጠ​ገብ ብሉት፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሙሴም አሮንን፥ የተረፉለትንም ልጆቹን አልዓዛርንና ኢታምርን አላቸው። ቅዱስ ቅዱሳን ነውና ለእግዚአብሔር ከሆነው ከእሳት ቁርባን የቀረውን የእህሉን ቁርባን ውሰዱ፥ ቂጣም አድርጋችሁ በመሠዊያው አጠገብ ብሉት እግዚአብሔርም እንዲህ አዞኛል፥
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሙሴም አሮንን፥ የተረፉለትንም ልጆቹን አልዓዛርንና ኢታምርን እንዲህ አላቸው፦ “እጅግ የተቀደሰ ነውና ለጌታ ከሆነው በእሳት ከሚቀርበው ቁርባን የተረፈውን የእህሉን ቁርባን ውሰዱ፥ እርሾም ያልገባበት ቂጣ አድርጋችሁ በመሠዊያው አጠገብ ብሉት፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሙሴ አሮናነ አቴዳ አ አቱማ ናናቱዋ ኤልኣዛራነ እታማራ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “መና ጎዳዉ ታማን ጹግያ ያርሹዋፐ አቴዳ ካ ያርሹዋ አኪደ፤ እርሹዋ የገናን ኡክተ፤ ያቲደ እ ሎይ ጌሻ ግድያ ድራዉ፥ ያርሽያ ሳኣ ማታን አ ሚተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Muse Aaroonanne atteeda Aa attuma naanatuwaa El"aazaranne Itaamaara hawaadan yaageedda; «Med'inaa Godaw taman s'uuggiyaa yarshshuwaappe atteeda katsaa yarshshuwaa akkiide; irshshuwaa yeggenaan uukkite; yaatiide I loytsi geeshsha gidiyaa diraw, yarshshiyaa sa'aa matan Aa miite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Museykka Aaroonenne attida iza naa nam7ata El7ezeerenne Itamaares, «GODAAS taman xuugetti shiiqida kaththaafe ekkidi irshoy bochchontta uketh uukkite; izikka keehi dummatida yarsho gidida gishshas yarsho yarshizasoza achchan miite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሙሴይካ ኣሮኔኔ ኣቲዳ ኢዛ ና ናምኣታ ኤልኤዜሬኔ ኢታማሬስ፥ «ጎዳስ ታማን ጹጌቲ ሺቂዳ ካፌ ኤኪዲ ኢርሾይ ቦቾንታ ኡኬ ኡኪቴ፤ ኢዚካ ኬሂ ዱማቲዳ ያርሾ ጊዲዳ ጊሻስ ያርሾ ያርሺዛሶዛ ኣቻን ሚቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሙሰይ አሮናነ አትዳ እያ አደ ናይታ አላዛራነ እታማራ ሀይሳዳ ያግስ፤ ጎዳስ ፁሳ ያርሹዋፈ አትዳ ካ ያርሹዋ ኤክድ እርሾ የጎና ኡክተ። እ ኡባፈ ጌሽ ግድያ ግሾ ያርሾ በሳ ማታን ሚተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Musey Aaronanne attida iya adde nayta Alaazaranne Itamaara haysada yaagis; Godaas xuussa yarshuwafe attida katha yarshuwa ekidi irsho yeggonna uukite. I ubbaafe geeshshi gidiya gisho yarsho bessaa matan miite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሙሴም አሮንንና የተረፉትን ልጆቹን አልዓዛርንና ኢታምርን እንዲህ አላቸው፤ “በእሳት ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ከቀረበው የእህል ቍርባን የቀረውን ወስዳችሁ ያለ እርሾ ጋግሩት፤ እጅግ ቅዱስ ስለሆነ በመሠዊያው አጠገብ ብሉት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሙሴም አሮንንና ከሞት የተረፉትን ሁለቱን ልጆቹን አልዓዛርንና ኢታማርን እንዲህ አላቸው፦ “ለእግዚአብሔር ከቀረበው የምግብ መባ የተረፈውን ወስዳችሁ እርሾ ያልነካው ቂጣ ጋግሩ፤ እርሱም እጅግ የተቀደሰ መባ ስለ ሆነ በመሠዊያው አጠገብ ብሉት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሙሴ ድማ ንኣሮንን ነቶም ዝተረፉ ደቁ ኣልኣዛርን ኢታምርን፥ “ካብቲ ብሓዊ ሓሊፉ ንእግዚኣብሄር ዝቐርብ መስዋእቲ፥ ነቲ ዝተረፈ መስዋእቲ እኽሊ ወሲድኩም ቅጫ ግበርዎ፤ ቅዱሰ ቅዱሳን እዩ እሞ ኣብ ጥቓ መሰውኢ ዄንኩም ብልዕዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ሙሴ ድማ ንኣሮንን ነቶም ዝተረፉ ደቁ፡ ኣልኣዛርን ኢታምርን፡ ታረቦም፡ ነቲ ኻብ መስዋእቲ ሓዊ እግዚኣብሄር ዝተረፈ መስዋእቲ ብልዒ ውሰድዎ፡ ቅዱስ ቅዱሳን እዩ፡ ቅጫን ጌርኩም ኣብ ጥቓ መሰውኢ ዃንኩም ብልዕ ዎ።