Lamentations 5:17 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ልብና ደኺሙ ኣሎ። እዚ ነገራት እዚ ኣዒንትና ድብዝዝ ኢለን እየን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ስለ​ዚህ ልባ​ችን ታም​ሞ​አል፤ ስለ​ዚ​ህም ነገር ዐይ​ና​ችን ፈዝ​ዞ​አል፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለዚህ ልባችን ታምሞአል፤ ስለዚህም ነገር ዓይናችን ፈዝዞአል፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ልባችን ታምሞአል፥ ስለዚህም ነገር ዓይናችን ፈዝዞአል፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ ኑ ዎዛናይ ዳቡሬዳ፤ ኑ አይፊካ ጋልጄዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, nu wozanay daabureedda; nu ayifiikka galjjeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gaason nu wozinay daaburdes; nu ayfeykka baljumides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጋሶን ኑ ዎዚናይ ዳቡርዴስ፤ ኑ ኣይፌይካ ባልጁሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳ ግሾ፥ ኑ ዎዛናይ ዳቡርስ፤ ኑ አይፈይ ተልጁምስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessa gisho, nu wozanay daaburis; nu ayfey teljumis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚህ የተነሣ ልባችን ደከመ፤ ከእነዚህ የተነሣም ዐይናችን ፈዘዘ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህ ምክንያት ልባችን ታመመ፤ በእነዚህም ነገሮች ምክንያት ዐይኖቻችን ደከሙ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብዙይ ዝተልዓለውን ልብና ጠለመና፤ ኣዒንትናውን ደኸማ፤