Lamentations 3:26 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሓደ ሰብ ምድሓን እግዚኣብሄር ተስፋ ምግባርን ስቕ ኢሉ ምጽባይን ጽቡቕ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለምትሻውና ለምትታገሥ፥ ዝም ብላም የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ለምታደርግ ነፍስ መልካም ነው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ አሳይ መና ጎዳይ አሽያ አሹዋ ዳንዳያን ናጎፐ ሎአ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Asay Med'inaa Goday ashshiyaa ashshuwaa danddayan naagooppe lo"a. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY as ashshiza ashoza izaadey co7u gi naagikko lo7o. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ኣስ ኣሺዛ ኣሾዛ ኢዛዴይ ጮኡ ጊ ናጊኮ ሎኦ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አስ ስእ ግድ ጎዳ አቶተን ናግኮ ሎኦ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Asi si77i gidi Godaa atotethan naagiko lo77o. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሰው የእግዚአብሔርን ማዳን፣ ዝም ብሎ ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰው የእግዚአብሔርን አዳኝነት ጸጥ ብሎ መጠበቁ መልካም ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሰብ ምድሓን እግዚኣብሄር፥ ብህድኣት ተስፋ እንተ ገበረ ሰናይ እዩ። |