Judges 9:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንዮታም ድማ ምስ ነገሩዎ፡ ከይዱ ኣብ ርእሲ እምባ ገሪዚም ደው ኢሉ ድምጹ ኣልዒሉ ጨደረ እሞ፡ ኣቱም ደቂ ሴኬም፡ ኣምላኽ ምእንቲ ክሰምዓኩም፡ ስምዑኒ፡ በሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይህ​ንም ነገር ለኢ​ዮ​አ​ታም በነ​ገ​ሩት ጊዜ፥ ሄዶ በገ​ሪ​ዛን ተራራ ራስ ላይ ቆመ፤ ድም​ፁ​ንም አን​ሥቶ አለ​ቀሰ፤ እን​ዲ​ህም አላ​ቸው፥ “የሰ​ቂማ ሰዎች ሆይ! ስሙኝ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ይስ​ማ​ችሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይህንም ነገር ለኢዮአታም በነገሩት ጊዜ፥ ሄዶ በገሪዛን ተራራ ራስ ላይ ቆመ፥ ድምፁንም አንሥቶ ጮኸ፥ እንዲህም አላቸው። የሴኬም ሰዎች ሆይ፥ እግዚአብሔር እንዲሰማችሁ ስሙኝ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢዮአታም ይህ በተነገረው ጊዜ፥ በገሪዛን ተራራ ጫፍ ላይ ወጥቶ ድምጽን ከፍ በማድረግ እንዲህ አላቸው፤ የሴኬም ነዋሪዎች ሆይ፥ እግዚአብሔር ይሰማችሁ ዘንድ እኔን ስሙኝ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዮኣታመ ሄዋ ስሴዳ ዎደ፥ ቢደ ጋሪዛማ ደርያ ጼራ ከሲደ፥ ባረ ቃላ ቁ ኦደ፥ ሀዋዳን ያጊደ ዋሴዳ፤ “ህንተንቶ ሰኬማ አሳቶ፥ ህንተንቱ ታን ኦድያዋ ስስተ! ጾሳይካ ህንተንቱ ኦድያዋ ስሳናዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yo'aataame hewaa siseedda wode, biide Gariizaama Deriyaa s'eeraa kesiide, bare k'aalaa d'ok'k'u ootsiide, hawaadan yaagiide waasseedda; «Hinttenttoo Sekeema asatoo, hinttenttu taani odiyaawaa sisite! S'oossaykka hinttenttu odiyaawaa sisanawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyo7aatamey hessa siyi biidi Garizaane zumaa hu7e kezidi ba qaala dhoqqu histtidi, «Intteno Seekeeme asatoo! Intte ta gizayssa siyizaa gidikko Xoossi intte gizayssa siyana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዮኣታሜይ ሄሳ ሲዪ ቢዲ ጋሪዛኔ ዙማ ሁኤ ኬዚዲ ባ ቃላ ቁ ሂስቲዲ፥ «ኢንቴኖ ሴኬሜ ኣሳቶ! ኢንቴ ታ ጊዛይሳ ሲዪዛ ጊዲኮ ጾሲ ኢንቴ ጊዛይሳ ሲያና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮአታም ሄሳ ስእዳ ዎደ ጋርዛና ደርያ ቦላ ከይድ ባ ቃላ ቁ ኦድ፥ “ህንተኖ ሴከማ አሳዉ፥ ፆሳይ ህንተና ስአና መላ ታ ኦደይሳ ስእተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyo7atami hessa si7ida wode Garzaana deriya bolla keyidi ba qaala dhoqu oothidi, “Hinteno Seekema asaw, Xoossay hintena si7ana mela ta odeysa si7ite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢዮአታም ይህ በተነገረው ጊዜ፣ በገሪዛን ተራራ ጫፍ ላይ ወጥቶ ድምፁን ከፍ በማድረግ እንዲህ አላቸው፤ “የሴኬም ነዋሪዎች ሆይ፤ እግዚአብሔር ይሰማችሁ ዘንድ እኔን ስሙኝ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ኢዮአታም ይህን ነገር በሰማ ጊዜ ወደ ገሪዛን ተራራ ጫፍ ላይ ወጥቶ እንዲህ በማለት ወደ እነርሱ ጮኸ፤ “እናንተ የሴኬም ሰዎች! እኔን ብታዳምጡኝ እግዚአብሔርም እናንተን ያዳምጣችኋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንኢዮኣታም እዙይ ምስ ነገርዎ፥ ናብ ርእሲ እምባ ገሪዛን ከይዱ ደው በለ፤ ድምፁ ዓው ኣቢሉ ኸዓ ኸምዙይ በሎም፦ “ኣቱም ሰብ ሴኬም፥ እግዚኣብሄር ክሰምዐኩምስ ስምዑኒ።
Amharic Tigrinya 2011 ንዮታም እዚ ምስ ነገርዎ፡ ናብ ርእሲ ኽረን ጌሪዚም ከይዱ ኣብኡ ደው በለ፡ ቃሉ ዓው ኣቢሉ ጨደረ እሞ በሎም፡ ኣቱም ሰብ ሴኬም፡ ኣምላኽ ኪሰምዓኩምሲ ስምዑኒ።