Judges 9:57 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሉ ክፉእ ሰብ ሰኬም ከኣ ኣምላኽ ኣብ ርእሶም መለሰሎም፣ መርገም ዮታም ወዲ የሩብዓል ድማ ኣብ ልዕሊኦም መጸ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የሰ​ቂ​ማን ሰዎች ክፋት ሁሉ በራ​ሳ​ቸው ላይ መለ​ሰ​ባ​ቸው፤ የይ​ሩ​በ​ኣል ልጅ የኢ​ዮ​አ​ታ​ምም ርግ​ማን ደረ​ሰ​ባ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም የሴኬምን ሰዎች ክፋት ሁሉ በራሳቸው ላይ መለሰባቸው፤ የይሩበኣልም ልጅ የኢዮአታም እርግማን ደረሰባቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚህ ሁኔታ እግዚአብሔር የሴኬምን ሰዎች ክፋት ሁሉ በራሳቸው ላይ መለሰው፤ የይሩበኣል ልጅ የኢዮአታም ርግማን ደረሰባቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋዳንካ፥ ጾሳይ ሰኬማ አሳ ኢታተ ኡባ ኡንቱንቱ ቦላ ዛሬዳ። ሄዋዳን ሀኒደ፥ ጌዶና ናአይ ዮኣታመ ሸቄዳ ሸቃይ ኡንቱንታ ጋኬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaadankka, S'oossay Sekeema asaa iitatetsaa ubbaa unttunttu bolla zaareedda. Hewaadan haniide, Geedoona na'ay Yo'aataame shek'k'eedda shek'ay unttuntta gakkeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessankka Xoossi Seekeeme asaa iitateth ubbaa istta bolla zaarides; hessa malan hanidi Yeruba7aale naa Iyo7aatamey qanggida qanggeththi istta bolla gakkides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳንካ ጾሲ ሴኬሜ ኣሳ ኢታቴ ኡባ ኢስታ ቦላ ዛሪዴስ፤ ሄሳ ማላን ሃኒዲ ዬሩባኣሌ ና ኢዮኣታሜይ ቃንጊዳ ቃንጌ ኢስታ ቦላ ጋኪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳይ ሴከማ አሳ ኢታተ ኡባ ኤንታ ቦላ ዛርስ። ሄሳዳ ሀንድ ገድዮና ናአይ እዮአታም ባድዳ ባደይ ኤንታ ጋክስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossay Seekema asaa iitatetha ubbaa enta bolla zaaris. Hessada hanidi Gediyoona na7ay Iyo7atami baaddida baadethay enta gakis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህ ሁኔታ እግዚአብሔር የሴኬምን ሰዎች ክፋት ሁሉ በራሳቸው ላይ መለሰው፤ የይሩበኣል ልጅ የኢዮአታም ርግማን ደረሰባቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንዲሁም እግዚአብሔር የሴኬም ሰዎች ስለ ክፋታቸው ዋጋ የሆነውን መከራ እንዲቀበሉ አደረገ፤ በዚህ አኳኋን የጌዴዎን ልጅ ኢዮአታም በረገማቸው ጊዜ በእነርሱ ላይ እንደሚደርስባቸው የተናገረው ሁሉ ተፈጸመ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሉ እቲ ኽፍኣት ሰብ ሴኬም ድማ፥ ኣምላኽ ናብ ርእሶም መለሰሎም። እቲ መርገም ኢዮኣታም ወዲ ጌዴዎን ከዓ ኣብ ረርእሶም በፅሐ።
Amharic Tigrinya 2011 ኩሉ እቲ ኽፍኣት ሰብ ሴኬም ድማ፡ ኣምላኽ ናብ ርእሶም መለሰሎም። እቲ መርገም ዮታም ወዲ የሩብበዓል ከኣ ኣብ ረርእሶም በጽሔ።