Judges 9:52 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣቢሜሌክ ድማ ናብቲ ግምቢ መጺኡ ተቓለሰ፡ ብሓዊ ከቃጽሎ ድማ ናብ ኣፍ ደገ እቲ ግምቢ ኣበርቲዑ ከደ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አቤ​ሜ​ሌ​ክም ወደ ግንቡ ሄደ። እነ​ር​ሱም ተዋ​ጉት። አቤ​ሜ​ሌ​ክም በእ​ሳት ሊያ​ቃ​ጥ​ለው ወደ ግንቡ ደጅ ቀረበ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አቤሜሌክም ወደ ግንቡ ቀርቦ ይዋጋ ነበር፥ በእሳትም ሊያቃጥለው ወደ ግንቡ ደጅ ደረሰ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አቤሜሌክም ተዋግቶ ግንቡን ያዘ፤ ይሁን እንጂ እሳት ለመለኮስ ወደ ግንቡ መግቢያ አጠገብ እንደ ደረሰ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አብመሌክ ኦለቲደ አዱሳ ግምቢያ ጋኪደ፥ ታማን ጹጋናዉ ፐንግያኮ ሺቄዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aabimeleeki olettiide adussa gimbbiyaa gakkiide, taman s'uugganaw penggiyaakko shiik'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Abimelekkey olettishe gimbezaakko gakkidi iza taman xuugganaas gimbeza penge shiiqides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣቢሜሌኬይ ኦሌቲሼ ጊምቤዛኮ ጋኪዲ ኢዛ ታማን ጹጋናስ ጊምቤዛ ፔንጌ ሺቂዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አብመለከይ ኦልሸ አዱሳ ግምብያ ጋክድ ታማን ፁጋናዉ ፐንግያኮ ሺቅስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Abimelekey olishe adussa gimbiya gakidi taman xuugganaw pengiyako shiiqis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አቤሜሌክም ተዋግቶ ግንቡን ያዘ፤ ይሁን እንጂ እሳት ለመለኰስ ወደ ግንቡ መግቢያ አጠገብ እንደ ደረሰ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አቤሜሌክ እየተዋጋ ወደ ግንቡ በደረሰ ጊዜ በእሳት ለማያያዝ ወደ በሩ ቀረበ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣቢሜሌክ ድማ ናብቲ ግንቢ ቀሪቡ ተዋግአ፤ ብሓዊ ኸንድዶ ኸዓ ናብ ኣፍ ደገ እቲ ግንቢ በፅሐ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣቢሜሌክ ድማ ናብቲ ግምቢ መጺኡ ተዋግኦ፡ ብሓዊ ኼንድዶ ኸአ፡ ናብ ደገ እቲ ግምቢ ቐረበ።