Judges 9:47 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንኣቢሜሌክ ድማ ኵሎም ሰብኡት ግምቢ ሴኬም ከም እተኣከቡ ተነግሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለአ​ቤ​ሜ​ሌ​ክም በሰ​ቂማ ግንብ ውስጥ ያሉ ሰዎች ሁሉ አንድ ሆነው እንደ ተሰ​በ​ሰቡ ነገ​ሩት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አቤሜሌክም በሴኬም ግንብ ውስጥ ያሉ ሰዎች ሁሉ አንድ ሆነው እንደ ተሰበሰቡ ሰማ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አቤሜሌክም በዚያ መመሸጋቸውን ሲሰማ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ሄ ሳኣን ሺቄዳዋ አብመሌክ ስሴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu he sa'aan shiik'eeddaawaa Aabimeleeki siseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti he sohon shiiqidayssa Abimelekkey siyidi,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ሄ ሶሆን ሺቂዳይሳ ኣቢሜሌኬይ ሲዪዲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አብመለከይ ኤንቲ ያን ሺቅዳይሳ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Abimelekey enti yan shiiqidaysa,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አቤሜሌክም በዚያ መመሸጋቸውን ሲሰማ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አቤሜሌክም በሴኬም መሰብሰባቸውን ሰማ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኵሎም እቶም ኣብ ግንቢ ሴኬም ዝነበሩ ሰባት ከም ዝተኣከቡ ኣቢሜሌክ ሰምዐ።
Amharic Tigrinya 2011 ኩሎም ሰብ ግምቢ ሴኬም ከም እተአከቡ፡ ንኣቢሜሌክ ነገርዎ።