Judges 9:40 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣቢሜሌክ ድማ ሰጐጎ፡ ንሱ ድማ ብቕድሚኡ ሃደመ፡ ብዙሓት ድማ ክሳዕ መእተዊ ኣፍ ደገ ተገልበጡን ቆሲሎምን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አቤ​ሜ​ሌ​ክም አሳ​ደ​ደው፤ በፊ​ቱም ሸሸ፤ እስከ ከተ​ማው በርም አደ​ባ​ባይ ድረስ ብዙ​ዎች ተጐ​ድ​ተው ወደቁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አቤሜሌክም አሳደደው፤ በፊቱም ሸሸ፥ እስከ በሩም አደባባይ ድረስ ብዙዎች ተጐድተው ወደቁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሆኖም አቤሜሌክ አሳደደው፤ እስከ መግቢያው በር ድረስ ባለው መንገድ ሲሸሹም ብዙ ሰዎች ቈስለው ወደቁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አብመሌክ የደርስና፥ ጋኣል ባቃቴዳ፤ ካታማ ገልያ ፐንግያ ጋካናዉ ዳራቱ ደሸቲደ ኩንዴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aabimeleeki yederssina, Ga'aali bak'ateedda; katamaa geliyaa penggiyaa gakkanaw daratu deshettiide kunddeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Abimelekkey yedeththiin Ga7aaley baqatides; katama geliza penge gakkanaas daroti cadettidi kundida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣቢሜሌኬይ ዬዴን ጋኣሌይ ባቃቲዴስ፤ ካታማ ጌሊዛ ፔንጌ ጋካናስ ዳሮቲ ጫዴቲዲ ኩንዲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አብመለከይ የደን ጋል ባቃትስ፤ ካታማ ፐንግያ ጋካናዉ ዳሮት ደሸትድ ኩንድዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Abimelekey yedethin Gaali baqatis; katamaa pengiya gakanaw daroti deshetidi kundidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሆኖም አቤሜሌክ አሳደደው፤ እስከ መግቢያው በር ድረስ ባለው መንገድ ሲሸሹም ብዙ ሰዎች ቈስለው ወደቁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ጋዓል ሸሸ፤ አቤሜሌክም አሳደደው፤ በከተማይቱ ቅጽር በር ላይ ሳይቀር ብዙዎች ቈሰሉ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣቢሜሌክ ግና ኣሳጐጎም እሞ ኻብ ቅድሚኡ ሃደሙ፤ ክሳዕ ደገ እታ ኸተማ ኸዓ ብዙሓት ተወጊኦም ወደቑ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣቢሜሌክ ግና ሰጎጎ እምሞ ካብ ቅድሚኡ ሀደመ፡ ክሳዕ ደገ እታ ኸተማ ኸአ ብዙሓት ተወጊኦም ወደቑ።