Judges 9:31 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብ ኣቢሜሌክ ድማ ብሕቡእ ልኡኻት ለኣኸ፡ እንሆ፡ ጋኣል ወዲ ዔቤድን ኣሕዋቱን ናብ ሴኬም መጺኦም። እንሆ ድማ ነታ ኸተማ ኣንጻርኩም የበርትዕዋ ኣለዉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዲ​ህም ብሎ ወደ አቤ​ሜ​ሌክ ከእጅ መንሻ ጋር መል​እ​ክ​ተ​ኞ​ችን ላከ፥ “እነሆ፥ የአ​ቤድ ልጅ ገዓ​ልና ወን​ድ​ሞቹ ወደ ሰቂማ መጥ​ተ​ዋል፤ እነ​ሆም፥ በአ​ንተ ምክ​ን​ያት ከተ​ማ​ዪ​ቱን ይወ​ጓ​ታል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲህም ብሎ ወደ አቤሜሌክ በተንኰል መልክተኞች ላከ። እነሆ፥ የአቤድ ልጅ ገዓልና ወንድሞቹ ወደ ሴኬም መጥተዋል፥ በአንተም ላይ ከተማይቱን አሸፍተዋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ወደ አቤሜልክም መልእክተኞች በምስጢር ልኮ እንዲህ አለ፤ “እነሆ፤ የአቤድ ልጅ ገዓልና ወንድሞቹ ወደ ሴኬም መጥተው ከተማይቱ እንድትሸፍትብህ አድርገዋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያቲደ አሩማ ካታማን ደእያ አብመሌካኮ አሳ ኪቴዳ። ሄዋፐ፥ “ኤቤዳ ናአይ ጋኣልነ አ እሻቱ ሰኬማ ዬድኖ፤ ካታማን ደእያ አሳ ነ ቦላ ደንድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) yaatiide Aruuma kataman de'iyaa Aabimeleekakko asaa kiitteedda. Hewaappe, «Ebeeda na'ay Ga'aalinne Aa ishatuu Sekeema yeeddino; kataman de'iyaa asaa ne bolla dentsetseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Abimelekkeko as guyera kiittidi, «Ebeede naa Ga7aaleynne iza ishati Seekeeme yiidi katamaan diza asaa ne bolla denththeththeettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኣቢሜሌኬኮ ኣስ ጉዬራ ኪቲዲ፥ «ኤቤዴ ና ጋኣሌይኔ ኢዛ ኢሻቲ ሴኬሜ ዪዲ ካታማን ዲዛ ኣሳ ኔ ቦላ ዴንቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቆሳን አብመለከኮ አሰ ኪትድ፥ “ኤቤዳ ናአይ ጋልነ እያ እሻት ሴከማ ይድ ያን ደእያ አሳ ነ ቦላ ደንሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qosan Abimelekeko ase kiittidi, “Ebeeda na7ay Gaalinne iya ishati Seekema yidi yan de7iya asaa ne bolla denthethoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወደ አቤሜልክም መልእክተኞች በምስጢር ልኮ እንዲህ አለ፤ “እነሆ፤ የአቤድ ልጅ ገዓልና ወንድሞቹ ወደ ሴኬም መጥተው ከተማዪቱ እንድትሸፍትብህ አድርገዋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በአሩማ ወዳለውም ወደ አቤሜሌክ መልእክተኞችን ልኮ እንዲህ ብለው እንዲነግሩት አሳሰባቸው፥ “የዔቤድ ልጅ ጋዓል ከወንድሞቹ ጋር ወደ ሴኬም መጥቶአል፤ በአንተም ላይ የከተማውን ሕዝብ አነሣሥቶአል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናብ ኣቢሜሌክ ከዓ ብምስጢር ከምዙይ ኢሉ ልኡኻት ሰደደ፦ “ገዓል ወዲ ኣቤድን ኣሕዋቱን እንሆ ናብ ሴኬም ኣትዮም ነዛ ኸተማ ኣብ ልዕሌኻ ኽትዕምፅ የለዓዕሉዋ ኣለዉ።
Amharic Tigrinya 2011 ናብ ኣቢሜሌክ ከአ ብተንኮል ከምዚ ኢሉ ልኡኻት ሰደደ፡ ጋዓል ወዲ ዔበድን ኣሕዋቱን እንሆ፡ ናብ ሴኬም ኣትዮም፡ ነዛ ኸተማ ናባኻ የተንስኡልካ ኣለው።