Judges 9:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣሕዋት ኣዲኡ ድማ ነዚ ዅሉ ቓላት ኣብ ኣእዛን ኵሎም ሰብ ሴኬም ተዛረቡ፣ ልቦም ድማ ንኣቢሜሌክ ክስዕቡ ዝንባለ ነበሮም። ንሳቶም ሓውና እዩ ኢሎም እዮም እሞ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ና​ቱም ወን​ድ​ሞች ይህን ቃል ሁሉ ስለ እርሱ በሰ​ቂማ ሰዎች ሁሉ ጆሮ ተና​ገሩ፤ እነ​ር​ሱም፥ “እርሱ ወን​ድ​ማ​ችን ነው” ብለው ልባ​ቸ​ውን ወደ አቤ​ሜ​ሌክ መለ​ሱት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእናቱም ወንድሞች ይህን ቃል ሁሉ ስለ እርሱ በሴኬም ሰዎች ሁሉ ጆሮ ተናገሩ፤ እነርሱም። እርሱ ወንድማችን ነው ብለው አቤሜሌክን ለመከተል ልባቸውን አዘነበሉት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእናቱ ዘመዶች ስለ እርሱ ሆነው እነዚህን ቃሎች ሁሉ ለሴኬም ነዋሪዎች በሙሉ ነገሩ፤ “እርሱማ ወንድማችን አይደል” ብለዋልና፥ አቤሜሌክንም ለመከተል ልባቸው ወደሱ አዘነበለ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉየ እዝ ዳይ ዳቦቱ ሀ ቃላ ኡባ አ ድራዉ ሰኬማ ካታማ አሳዉ ኦዴድኖ፤ አብመሌክ ኡንቱንቶ ዳቦ ግዴዳ ድራዉ፥ ሰኬማ አሳይ አ ካላናዉ ቆፋ ቃቼዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyye izi daay dabbotuu ha k'aalaa ubbaa Aa diraw Sekeema katamaa asaw odeeddino; Abimeleeki unttunttoo dabbo gideedda diraw, Sekeema Asay Aa kaallanaw k'ofaa k'achcheeda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iza aayey dabboti ha qaala ubbaa iza doona gididi Seekeeme katama asaas yootida; Abimelekkeykka isttas dabbo gidida gishshas Seekeeme asay iza kaallanaas qofa qachchides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛ ኣዬይ ዳቦቲ ሃ ቃላ ኡባ ኢዛ ዶና ጊዲዲ ሴኬሜ ካታማ ኣሳስ ዮቲዳ፤ ኣቢሜሌኬይካ ኢስታስ ዳቦ ጊዲዳ ጊሻስ ሴኬሜ ኣሳይ ኢዛ ካላናስ ቆፋ ቃቺዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያ አየ ዳቦት ሀ ቃላ ኡባ እያ ግሾ ሴከማ አሳስ ኦድን፥ አብመለከይ ኤንታዉ ዳቦ ግድዳ ግሾ ሴከማ አሳይ እያ ካላናዉ ዶስዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iya aaye dabboti ha qaala ubbaa iya gisho Seekema asaas odin, Abimelekey entaw dabbo gidida gisho Seekema asay iya kaallanaw dosidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእናቱ ዘመዶች ስለ እርሱ ሆነው እነዚህን ቃሎች ሁሉ ለሴኬም ነዋሪዎች በሙሉ ነገሩ፤ አቤሜሌክንም ለመከተል ልባቸው ዳዳ፤ “እርሱማ ወንድማችን አይደል” ብለዋልና።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእናቱም ዘመዶች እርሱን ወክለው ይህንኑ ለሴኬም ሰዎች ነገሩአቸው፤ የሴኬም ሰዎችም እርሱ ወንድማችን ነው ብለው አቤሜሌክን የመከተል ፍላጎት አደረባቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ኣኮታቱ ኸዓ ዅሉ እዝ ነገርዙይ ብዛዕባኡ ኣብ እዝኒ ዅሎም ሰብ ሴኬም ተናገሩ። ንሳቶምውን “ንሱ ሓውና እዩ” ኢሎም ልቦም ናብ ኣቢሜሌክ ከም ዝዝምብል ገበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ኣኮታቱ ኸአ እዚ ነገርዚ ኹሉ ንኹሎም ሰብ ሴኬም ኣብ ኣእዛኖም ተዛረቡሉ። ንሱ ሓውና እዩ ኢሎም ድማ፡ ልቦም ናብ ኣቢሜሌክ ዘንበለ።