Judges 9:28 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ፡ ጋኣል ወዲ ዔቤድ፡ ኣቢሜሌክ መን እዩ፡ ሸኬም ከኣ መን እዩ እሞ፡ ከነገልግሎ፧ ወዲ የሩባዓልዶ ኣይኰነን፧ ዛቡል ድማ ሓላፊኡ? ንሰብ ሓሞር ኣቦ ሴኬም ኣገልግሉ፡ ስለምንታይ ኢና ከነገልግሎ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የአ​ቤ​ድም ልጅ ገዓል፥ “አቤ​ሜ​ሌክ ማን ነው? እን​ገ​ዛ​ለ​ትስ ዘንድ የሴ​ኬም ልጅ ማን ነው? እርሱ የይ​ሩ​በ​ኣል ልጅ አይ​ደ​ለ​ምን? ዜቡ​ልስ የእ​ርሱ ጠባቂ አይ​ደ​ለ​ምን? ከሴ​ኬም አባት ከኤ​ሞር ሰዎች ጋርስ አገ​ል​ጋዩ አይ​ደ​ለ​ምን? ስለ​ም​ንስ ለዚህ እን​ገ​ዛ​ለን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የአቤድም ልጅ ገዓል። የምንገዛለት አቤሜሌክ ማን ነው? ሴኬምስ ምንድርነው? እርሱ የይሩብኣል ልጅ አይደለምን? ዜቡልም የእርሱ ሹም አይደለምን? ለሴኬም አባት ለኤሞር ሰዎች ተገዙ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የአቤድ ልጅ ገዓል እንዲህ አለ፤ “እንገዛለት ዘንድ አቤሜሌክ ማን ነው? ሴኬምስ ምንድን ናት? እርሱ የይሩበኣል ልጅ አይደለምን? ዜቡልስ የእርሱ ረዳት ሹም አይደለምን? ለሴኬም አባት ለኤሞር ሰዎች ተገዙ፤ ለምን ለአቤሜሌክ እንገዛለን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኤቤዳ ናአይ ጋኣል፥ “ኑን ሰኬማ አሳይ ሞደታናዉ አብመሌክ ኦኔ? እ ጌዶና ናኣ ግደኔ? ዛቡልካ ሀ ካታማ ሞዳናዳን አብመሌክ ሱንዳዋ ግደኔ? ሄዋፐ ሸኬማ አዉዋ ሀሞራ ዛረቶ አነ ሞደቴቶ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ebeeda na'ay Ga'aali, «Nuuni Sekeema Asay moodettanaw Aabimeleeki oonee? I Geedoona na'aa gidennee? Zabuulikka ha katamaa mooddanaadan Aabimeleeki suntseeddawaa gidennee? Hewaappe Shekeema aawuwaa Hamoora zaretoo ane moodeteetto.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ebeede naa Ga7aaley Seekeeme asaas, «Abimelekkey izi oonee? Nu Seekeeme asay izas aazas haarettizonii? Izi Geedoone naanne izas ola asaa kaaleththizay Yeruba7aale gidennee? Histtiin nuni izas aazas azazettanee? Haarettizaa gidikko Seekeeme aawa Emoores haarettana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤቤዴ ና ጋኣሌይ ሴኬሜ ኣሳስ፥ «ኣቢሜሌኬይ ኢዚ ኦኔ? ኑ ሴኬሜ ኣሳይ ኢዛስ ኣዛስ ሃሬቲዞኒ? ኢዚ ጌዶኔ ናኔ ኢዛስ ኦላ ኣሳ ካሌዛይ ዬሩባኣሌ ጊዴኔ? ሂስቲን ኑኒ ኢዛስ ኣዛስ ኣዛዜታኔ? ሃሬቲዛ ጊዲኮ ሴኬሜ ኣዋ ኤሞሬስ ሃሬታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤቤዳ ናአይ ጋል፥ “ኑኒ ሴከማ አሳይ እያዉ ሃረታናዉ አብመለከይ ኦኔ? እ የሩባኣላ ናኣ ግደኔ? ዛቡል ሀ ካታማ ሃራና መላ አብመለከይ ሹምዳይሳ ግደኔ? ሄሳፈ ሴከማ ሼሽ ግድዳ ሀሞረ አሳስ ሃረታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ebeeda na7ay Gaali, “Nuuni Seekema asay iyaw haaretanaw Abimelekey oonee? I Yeruba7aala na7aa gidennee? Zabuli ha katamaa haarana mela Abimelekey shuumidaysa gidennee? Hessafe Seekema sheeshi gidida Hamoore asaas haaretana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የአቤድ ልጅ ገዓል እንዲህ አለ፤ “እንገዛለት ዘንድ አቤሜሌክ ማን ነው? ሴኬምስ ምንድን ናት? እርሱ የይሩበኣል ልጅ አይደለምን? ዜቡልስ የእርሱ ረዳት ሹም አይደለምን? ለሴኬም አባት ለኤሞር ሰዎች ተገዙ፤ ለምን ለአቤሜሌክ እንገዛለን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የዓቤድ ልጅ ጋዓልም እንዲህ አለ፦ “አቤሜሌክ ማን ነው? እኛ የሴኬም ሰዎች ለእርሱ የምንገዛው ለምንድነው? የጌዴዎን ልጅና የእርሱ የጦር መሪ ዜቡር የሐሞርን አባት ሴኬምን ያገለገሉ አይደሉምን? ለምን ለእርሱ እንታዘዛለን? ይልቅስ የጐሣችሁ መሥራች ለሆነው ለሴኬም አባት ለሐሞር ታማኞች ሁኑ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ገዓል ወዲ ኣቤድ ድማ ኸምዙይ በለ፦ “ንሕና ሰብ ሴኬም እንግዝኦስ ኣቢሜሌክ መን እዩ? ዜቡል ዝበሃል ሹም ዝሕግዞ ወዲ ጌዴዎንዶ ኣይኮነን? ንስኻትኩምስ ንሰብ ኤሞር ኣቦ ሴኬም ደኣ ተገዝኡ። ንሕና ንኣቢሜሌክ እንታይ ኢልና ንግዝኦ?
Amharic Tigrinya 2011 ጋዓል ወዲ ዔበድ ድማ በለ፡ ንሕና እንግዛኦስ ኣቢሜሌክ መን እዩ፡ ሴኬም መን እዩ፡ ዜቡል ዝምስሌነኡ ወዲ የሩብበዓል ደይኮነን፡ ንስኽትኩምሲ ንሰብ ሓሞር ኣቦ ሴኬም ደአ ተገዝኡ፡ ንሕና ንእኡ እንታይ ኢልና ንግዛኦ፡