Judges 9:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ጋኤል ወዲ ዔቤድ ድማ ምስ ኣሕዋቱ መጺኡ ናብ ሴኬም ከደ፣ ሰብ ሴኬም ድማ ብእኡ ተኣመኑ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የአቤድም ልጅ ገዓል ከወንድሞቹ ጋር መጣ፤ የሰቂማ ሰዎችም ከእርሱ ጋር ተባበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የአቤድም ልጅ ገዓል ከወንድሞቹ ጋር መጥቶ ወደ ሴኬም ገባ፤ የሴኬምም ሰዎች ታመኑበት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚህ ጊዜ የአቤድ ልጅ ገዓል ከወንድሞቹ ጋር ወደ ሴኬም መጣ፤ የሴኬምም ሰዎች ተማመኑበት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ኤቤዳ ናአይ ጋኣል ባረ እሻቱዋና ሰኬማ ዬዳ፤ ሰኬማ አሳይ አን አማነቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Ebeeda na'ay Ga'aali bare ishatuwaanna Sekeema yeedda; Sekeema Asay an ammanetteeda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Ebeede naa Ga7aaley ba ishatara Seekeeme yides; Seekeeme asaykka izan ammanettides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኤቤዴ ና ጋኣሌይ ባ ኢሻታራ ሴኬሜ ዪዴስ፤ ሴኬሜ ኣሳይካ ኢዛን ኣማኔቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ ኤቤዳ ናአይ ጋል ባ እሻታራ ሴከማ ይን፥ ሴከማ አሳይ እያን አማነትዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode Ebeeda na7ay Gaali ba ishatara Seekema yin, Seekema asay iyan ammanetidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚህ ጊዜ የአቤድ ልጅ ገዓል ከወንድሞቹ ጋር ወደ ሴኬም መጣ፤ የሴኬምም ሰዎች ተማመኑበት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ የዔቤድ ልጅ ጋዓል ከወንድሞቹ ጋር ወደ ሴኬም መጣ፤ የሴኬምም ሰዎች እምነታቸውን በእርሱ ላይ ጣሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ገዓል ወዲ ኣቤድን ኣሕዋቱን ድማ መፂኦም ናብ ሴኬም ኣተዉ፤ ሰብ ሴኬም ከዓ ኣብ ገዓል እምነት ኣሕደሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ናብ ግርሁ ድማ ወፈሩ፡ ወይኖም ቆሪጾም ከአ ጸመቑ፡ ናይ ሓጎስ በዓልውን ገበሩ፡ ናብ ቤት ኣምላኾም ኣትዮም ድማ በልዑን ሰተዩን ንኣቢሜሌክውን ረገምዎ። |