Judges 9:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ዮታም ድማ ሃዲሙ ሃዲሙ ናብ ብኤር ከደ፡ ንኣቢሜሌክ ሓዉ ድማ ኣብኣ ተቐመጠ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢዮአታምም ሸሽቶ አመለጠ፤ ወንድሙን አቤሜሌክንም ፈርቶ ወደ ብኤር ሄደ፤ በዚያም ተቀመጠ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢዮአታምም ሸሽቶ አመለጠ፥ ወንድሙንም አቤሜሌክን ፈርቶ ወደ ብኤር ሄደ፥ በዚያም ተቀመጠ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚህ በኋላ ኢዮአታም ሸሽቶ አመለጠ፤ ብኤር ወደተባለች ቦታም መጣ፤ ወንድሙንም አቤሜሌክን ፈርቶ ስለ ነበር እዚያው ይኖር ጀመር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዮኣታመ ባረ እሻ አብመሌካዉ ያዬዳ ድራዉ፥ ባቃቲደ ባኤራ ግያ ሳኣ ቢደ ያን ደኤዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yo'aataame bare ishaa Aabimeleekaw yayyeedda diraw, bak'atiide Ba'eera giyaa sa'aa biide yaan de'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Iyo7aatameykka ba isha Abimelekkes yayyida gishshas baqatidi Bi7eere geetettizaso biidi heen uttides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዮኣታሜይካ ባ ኢሻ ኣቢሜሌኬስ ያዪዳ ጊሻስ ባቃቲዲ ቢኤሬ ጌቴቲዛሶ ቢዲ ሄን ኡቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እዮአታም ባ እሻ አብመለከስ ያይዳ ግሾ ባቃትድ ቤራ ብድ ያን ደእስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Iyo7atami ba ishaa Abimelekes yayyida gisho baqatidi Beera bidi yan de7is. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህ በኋላ ኢዮአታም ሸሽቶ አመለጠ፤ ብኤር ወደ ተባለች ቦታም መጣ፤ ወንድሙንም አቤሜሌክን ፈርቶ ስለ ነበር እዚያው ይኖር ጀመር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢዮአታም ይህን ከተናገረ በኋላ ወንድሙን አቤሜሌክን ስለ ፈራ ሸሽቶ ወደ በኤር ሄዶ እዚያ ተቀመጠ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢዮኣታም ከዓ ንሓዉ ኣቢሜሌክ ስለ ዝፈርሐ ካብኡ ሃዲሙ ኸደ፤ ኣብ ብኤር ድማ ተቐመጠ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዮታም ድማ ካብ ቅድሚ ሓው ኣቢሜሌክ ጎይዩ ሀዲሙ ናብ ብኤር ከደ፡ ኣብኣ ኸአ ተቐመጠ። |