Judges 9:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንተ ዘይኰይኑ ግና፡ ካብ ኣቢሜሌክ ሓዊ ይወድቕ እሞ፡ ንሰብ ሰኬምን ንቤት ሚሎን ይበልዖም። ካብ ሰብ ሰኬምን ካብ ቤት ሚሎን ድማ ሓዊ ወጺኡ ንኣቢሜሌክ ይበልዖ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እን​ዲህ ባይ​ሆን ግን ከአ​ቤ​ሜ​ሌክ እሳት ትውጣ፤ የሰ​ቂ​ማ​ንም ሰዎች፥ የመ​ሐ​ሎ​ን​ንም ቤት ትብላ፤ ያም ባይ​ሆን ከሰ​ቂማ ሰዎች ከመ​ሐ​ሎ​ንም ቤት እሳት ትውጣ፤ አቤ​ሜ​ሌ​ክ​ንም ትብ​ላው።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንዲህ ባይሆን ግን ከአቤሜሌክ እሳት ይውጣ፥ የሴኬምንም ሰዎች ቤትሚሎንም ይብላ፤ ከሴኬምም ሰዎች ከቤትሚሎም እሳት ይውጣ፥ አቤሜሌክንም ይብላ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይህ ካልሆነ ግን እሳት ከአቤሜሌክ ትውጣና እናንተን፥ የሴኬምንና የቤትሚሎን ነዋሪዎች ትብላ፤ እንዲሁም እሳት ከእናንተ፥ ከሴኬምና ከቤትሚሎን ነዋሪዎች ትውጣና አቤሜሌክን ትብላ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ሄዋ ግዳና ዮፐ፥ አብመሌካፐ ታማይ ከሲደ፥ ሰኬማ አሳነ ቤትሚሎ አሳ ሞ፤ ሄዋዳንካ ቃይ፥ ሰኬማ አሳፐነ ቤትሚሎ አሳፐ ታማይ ከሲደ፥ አብመሌካ ሞ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin hewaa gidana d'ayooppe, Aabimeleekappe tamay kesiide, Sekeema asaanne Beetimiillo asaa mo; hewaaddankka k'ay, Sekeema asaappenne Beetimiillo asaappe tamay kesiide, Abimeleeka mo» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessaththo gidontta aggiko Abimelekkefe tamay kezidi Seekeeme asaanne Beeti-Millo asaa mo; hessaththoka Seekeeme asaappenne Beeti-Millo asaappe tamay kezidi Abimelekke mo» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊዶንታ ኣጊኮ ኣቢሜሌኬፌ ታማይ ኬዚዲ ሴኬሜ ኣሳኔ ቤቲ-ሚሎ ኣሳ ሞ፤ ሄሳካ ሴኬሜ ኣሳፔኔ ቤቲ-ሚሎ ኣሳፔ ታማይ ኬዚዲ ኣቢሜሌኬ ሞ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ሄስ ሀኖና እፅኮ አብመለከፐ ታም ከይድ ሴከማነ ቤት-ምሎ አሳ ሞ። ቃስ ሴከማ አሳፐነ ቤት-ምሎ አሳፐ ታም ከይድ አብመለከ ሞ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin hessi hanonna ixiko Abimelekepe tami keyidi Seekemanne Beet-Milo asaa mo. Qassi Seekema asaapenne Beet-Milo asaape tami keyidi Abimeleke mo” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህ ካልሆነ ግን እሳት ከአቤሜሌክ ትውጣና እናንተን፣ የሴኬምንና የቤት ሚሎን ነዋሪዎች ትብላ፤ እንዲሁም እሳት ከእናንተ፣ ከሴኬምና ከቤትሚሎን ነዋሪዎች ትውጣና አቤሜሌክን ትብላ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህ ካልሆነ ግን ከአቤሜሌክ እሳት ወጥቶ የሴኬምንና የቤትሚሎንን ሰዎች ይብላ፤ እንዲሁም ከሴኬምና ከቤትሚሎ እሳት ወጥቶ አቤሜሌክን ይብላ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እንተ ዘይኮነ ኻብ ኣቢሜሌክ ሓዊ ይውፃእ እሞ ንሰብ ሴኬምን ንቤት ሚሎንን የቃፅል። ካብ ሰብ ሴኬምን ካብ ቤት ሚሎን ከዓ ሓዊ ይውፃእ እሞ ንኣቢሜሌክ የቃፅሎ” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 እንተ ዘይኮነስ፡ ካብ ኣቢሜሌክ ሓቂ ይውጽእ እሞ ንሰብ ሴኬምን ንቤት ሚሎን ይብላዕ፡ ካብ ሰብ ሴኬምን ካብ ሚሎን ይብላዕ፡ ካብ ሰብ ሴኬምን ካብ ቤት ሚሎን ከአ ሓዊ ይውጻእ እሞ ንኣቢሜሌክ ይብልዓዮ።