Judges 9:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እምብኣርሲ ኣብ ኣእዛን ኵሎም ሰብ ሴኬም፡ ወይስ ኵሎም ደቂ የሩባኤል፡ እቶም ስሳ ዓሰርተ ዝዕድሚኦም፡ ኣብ ልዕሌኹም ኪገዝኡኩም፡ ወይስ እቲ ሓደ ኪገዝኣኩም፡ ኣየናይ ይሓይሽኩም፧ ኣነ ዓጽምኻን ስጋኻን ምዃነይ እውን ኣይትረስዕ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ለሰቂማ ሰዎች ሁሉ፦ ሰባ የሆኑት የይሩበኣል ልጆች ሁሉ ቢገዙአችሁ ወይስ አንድ ሰው ቢገዛችሁ ምን ይሻላችኋል? ብላችሁ ንገሩአቸው፤ ደግሞም እኔ የአጥንታችሁ ፍላጭ፥ የሥጋችሁ ቍራጭ እንደ ሆንሁ አስቡ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በሴኬም ሰዎች ሁሉ ጆሮ። ሰባ የሆኑት የይሩበኣል ልጆች ሁሉ ቢገዙአችሁ ወይስ አንድ ሰው ቢገዛችሁ ምን ይሻላችኋል? ብላችሁ ንገሩአቸው ብዬ እለምናችኋለሁ፤ ደግሞ እኔ የአጥንታችሁ ፍላጭ የሥጋችሁ ቍራጭ እንደ ሆንሁ አስቡ ብሎ ተናገራቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “የሴኬምን ነዋሪዎች ሁሉ እንዲህ ብላችሁ ጠይቋቸው፤ ‘ሰባዎቹ የይሩባኣል ልጆች ቢገዟችሁ ይሻላል ወይስ አንድ ሰው ብቻ?’ የሥጋችሁ ቁራጭ፥ ያጥንታችሁ ፍላጭ መሆኔን ልብ በሉ።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “አነ ሰኬማ ካታማን ደእያ አሳ ኡባ ሀዋዳን ያጊደ ኦችተ፤ ‘ጌዶና ላፑን ታሙ ናናይ ኡባይ ህንተንታ ሞዶፐ ሎኤየ? ዎይ እት አሳይ ሞዶፐ ሎኤ?’ ያጊደ ኦችተ። ታን ህንተዉ አሹዋን ማታ ዳቦ ግድያዋ ቃይ ዶጎፕተ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Ane Sekeema kataman de'iyaa asaa ubbaa hawaadan yaagiide oochchite; ‹Geedoona laappun tammu naanay ubbay hinttentta mooddooppe lo"eyye? Woy itti Asay mooddooppe lo"ee?› yaagiide oochchite. Taani hinttew ashuwaan mata dabbo gidiyaawaa k'ay dogoppite» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ane Seekeeme katamaan diza asaa ubbaa, ‹Geedoone nayti laappun tammati ubbay inttena haarikko lo7oyee? Woykko issi asi haarikko lo7oo?› giidi oychchite. Tani inttes asho dabbo gididayssa dogopite» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኣኔ ሴኬሜ ካታማን ዲዛ ኣሳ ኡባ፥ ‹ጌዶኔ ናይቲ ላፑን ታማቲ ኡባይ ኢንቴና ሃሪኮ ሎኦዬ? ዎይኮ ኢሲ ኣሲ ሃሪኮ ሎኦ?› ጊዲ ኦይቺቴ። ታኒ ኢንቴስ ኣሾ ዳቦ ጊዲዳይሳ ዶጎፒቴ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ሴከማን ደእያ አሳ፥ ‘ገድዮና ላፑን ታሙ ናይት ኡባይ ህንተና ሃርኮ ሎኦዬ? ዎይኮ እስ አስ ሃርኮ ሎኦ?’ ያግድ ኦይችተ። ታኒ ህንተ አሾነ ህንተ መቀ ግደይሳ ዶጎፕተ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Seekeman de7iya asaa, ‘Gediyoona laapun tammu nayti ubbay hintena haariko lo77oyee? Woyko issi asi haariko lo77o?’ yaagidi oychite. Taani hinte ashonne hinte meqethi gideysa dogopite” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “የሴኬምን ነዋሪዎች ሁሉ እንዲህ ብላችሁ ጠይቋቸው፤ ‘ሰባዎቹ የይሩባኣል ልጆች ቢገዟችሁ ይሻላል ወይስ አንድ ሰው ብቻ?’ የሥጋችሁ ቍራጭ፣ የዐጥንታችሁ ፍላጭ መሆኔን ልብ በሉ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ለሴኬም ሰዎች ሁሉ እንዲህ ብላችሁ ንገሩአቸው፦ ‘የጌዴዎን ሰባ ልጆች፥ ወይስ አንድ ሰው ብቻ ቢገዛችሁ ይሻላል? እኔ ደግሞ ለእናንተ የአጥንታችሁ ፍላጭ የሥጋችሁ ቊራጭ መሆኔን አስታውሱ።’ ” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “በይዛኻትኩም ንዅሎም ሰብ ሴኬም፥ ‘ኣየናይ ይሕሸኩም? ደቂ ጌዴዎን ብሰብዓኦም ክገዝኡኹምዶ ወይ ከዓ ሓደ ሰብኣይ ክገዝአኩም ይሕሸኩም?’ ኢልኩም ጠይቕዎም፤ ኣነ ኸዓ ናይ ስጋኹም ቍራፅ ናይ ዓፅምኹም ፍላፅ ከም ዝኾንኩ ዘክሩ” በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በጃኹም ንኹሎም ሰብ፡ ኹሎም ደቂ የሩብበዓል ኪገዝኡኹምዶ ወይስ ሓደ ሰብኣይ ኪገዝኣኩም፡ ኣየናይ ይሔሸኩም፡ ኣነ ኸአ ዓጽሙኹምን ስጋኹምን ከም ዝኾንኩ ዘክሩ፡ በልዎም። |