Judges 9:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሎሚ ምስ የሩባኤልን ምስ ቤቱን ብሓቅን ብቕንዕናን ተግባራት እንተ ዄንኩም፡ ብኣቢሜሌክ ተሓጐሱ፡ ንሱ እውን ብኣኻ ይሕጐስ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለይ​ሩ​በ​ኣ​ልና ለቤቱ እው​ነ​ት​ንና ቅን​ነ​ትን ዛሬ አድ​ር​ጋ​ችሁ እንደ ሆነ የተ​ባ​ረ​ካ​ችሁ ሁኑ፤ በአ​ቤ​ሜ​ሌ​ክም ደስ ይበ​ላ​ችሁ፤ እር​ሱም ደግሞ በእ​ና​ንተ ደስ ይበ​ለው፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እንግዲህ ለይሩበኣልና ለቤቱ እውነትንና ቅንነትን ዛሬ አድርጋችሁ እንደ ሆነ፥ በአቤሜሌክ ደስ ይበላችሁ፥ እርሱ ደግሞ በእናንተ ደስ ይበለው፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እንግዲህ ዛሬ በይሩበኣልና በቤተሰቡ ላይ ያደረጋችሁት በእውነትና በቅንነት ከሆነ እናንተ በአቤሜሌክ ደስ ይበላችሁ፤ እርሱም በእናንተ ደስ ይበለው
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀእ ስም ጌዶናዉነ አ ጎልያ አሳቶ ህንተንቱ ኦዳ ኪታይ ቱማተናነ ሱረተና ግዶፐ፥ አብመሌካና እትፐ ናሸትተ፤ እካ ህንተናና ናሸቶ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha"i simmi Geedoonawunne Aa golliyaa asatoo hinttenttu ootseedda kiittay tumatetsaananne suuretetsaanna gidooppe, Aabimeleekana ittippe nashetite; ikka hinttenana nashetto.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Ha7i simmi Geedoonessinne iza keeththa asatas intte ooththida oosoy tumateththaninne suureteththan gidikko Abimelekkera issife ufayettite; izikka inttenara ufayetto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃኢ ሲሚ ጌዶኔሲኔ ኢዛ ኬ ኣሳታስ ኢንቴ ኦዳ ኦሶይ ቱማቴኒኔ ሱሬቴን ጊዲኮ ኣቢሜሌኬራ ኢሲፌ ኡፋዬቲቴ፤ ኢዚካ ኢንቴናራ ኡፋዬቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀእ ስሚድ ገድዮናስነ እያ ሶ አሳስ ህንተ ኦዳ ኦሶይ ቱማተንነ ሱረተን ግድኮ አብመለከራ ኡፋይትተ፤ እካ ህንተራ ኡፋይቶ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha77i simmidi Gediyoonasinne iya soo asaas hinte oothida oosoy tumatethaninne suuretethan gidiko Abimelekera ufaytite; ika hintera ufayto.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንግዲህ ዛሬ በይሩበኣልና በቤተ ሰቡ ላይ ያደረጋችሁት በእውነትና በቅንነት ከሆነ እናንተ በአቤሜሌክ ደስ ይበላችሁ፤ እርሱም በእናንተ ደስ ይበለው!
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንግዲህ ዛሬ ለጌዴዎንና ለቤተሰቡ ያደረጋችኹት በቅንነትና ተገቢ በሆነ መንገድ ከሆነ ከአቤሜሌክ ጋር ደስ ይበላችሁ፤ እርሱም ከእናንተ ጋር ደስ ይበለው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እምበኣር በዛ መዓልቲ እዚኣ ንጌዴዎንን ንገዛኡን ብሓቅን ብቕንዕናን ጌርኩም ንኣቢሜሌክ እንተ ደኣ ኣንጊስኩምዎ ዄንኩም፥ ብእኡ ተሓጐሱ፤ ንሱውን ብኣኻትኩም ይተሓጐስ።
Amharic Tigrinya 2011 እምበአርሲ በዛ መዓልቲ እዚኣ ንየሩብበዓልን ንቤቱን ብሓቅን ብቕንዕናን ጌርኩም እንተ ኾንኩም፡ ብአቢሜሌክ ተሐጎሱ፡ ንሱውን ብኣኻትኩም ይተሓጉስ።