Judges 9:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንኣቢሜሌክ ንጉስ ገይርኩም ብሓቅን ብቕንዕናን እንተ ዄንኩም፡ ንየሩባልን ንቤቱን ጽቡቕ ገይርኩም፡ ከምቲ ኣእዳዉ ዝረኸቦ ድማ ምስኡ ጌርኩም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አሁን እንግዲህ አቤሜሌክን በማንገሣችሁ እውነትንና ቅንነትን አድርጋችሁ እንደ ሆነ፥ ለይሩበኣልም፥ ለቤቱም በጎ አድርጋችሁ እንደሆነና እንደ እጁም ዋጋ መጠን ለእርሱ የተገባውን አድርጋችሁ እንደ ሆነ፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አሁን እንግዲህ አቤሜሌክን በማንገሣችሁ እውነትንና ቅንነትን አድርጋችሁ እንደ ሆነ፥ ለይሩበኣልም ለቤቱም በጎ አድርጋችሁ እንደ ሆነ፥ እንዳደረገውም መጠን ለእርሱ የተገባውን አድርጋችሁ እንደ ሆነ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “እንግዲህ አቤሜሌክን ስታነግሡት በቅንነትና በእውነት አድርጋችሁት ከሆነ፥ ይሩበኣልንና ቤተሰቡን በበጎ ዐይን ተመልክታችሁ ላደረገው የሚገባውን አይታችሁለት ከሆነ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “አብመሌካ ህንተንቱ ካተዬዳዌ ቱማተንነ ሱረተነ? ጌዶን ህንተንቶ ኦዳዋ አኬኪደ፥ አ ጎለ አሳዉ በስያዋዳን ኩሽያ ዛሬድቴ? |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Abimeleeka hinttenttu kaateyeeddawe tumatetsaaninne suuretetsaanne? Geedooni hinttenttoo ootseeddawaa akeekiide, Aa golle asaw bessiyaawaadan kushiyaa zaareedditee? |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Abimelekke intte kawoththizay tumateththaninne suureteththanee? Geedooni inttes ooththidayssa akeekidi izaso asaas izi inttes ooththidayssas lo7o kushe zaaridetii? |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ኣቢሜሌኬ ኢንቴ ካዎዛይ ቱማቴኒኔ ሱሬቴኔ? ጌዶኒ ኢንቴስ ኦዳይሳ ኣኬኪዲ ኢዛሶ ኣሳስ ኢዚ ኢንቴስ ኦዳይሳስ ሎኦ ኩሼ ዛሪዴቲ? |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ህንተ አብመለከ ካዎዳይ ቱማተንነ ሱረተኔ? ገድዮን ህንተዉ ኦዳባ አኬክድ እያ ሶ አሳስ ሎኦ ኩሸ ዛርደቲ? |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Hinte Abimeleke kawothiday tumatethaninne suuretethanee? Gediyooni hintew oothidaba akeekidi iya soo asaas lo77o kushe zaaridetii? |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “እንግዲህ አቤሜሌክን ስታነግሡት በቅንነትና በእውነት አድርጋችሁት ከሆነ፣ ይሩበኣልንና ቤተ ሰቡን በበጎ ዐይን ተመልክታችሁ ላደረገው የሚገባውን አይታችሁለት ከሆነ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢዮአታምም ንግግሩን በመቀጠል እንዲህ አላቸው፤ “አቤሜሌክን ስታነግሡ በቅንነትና ተገቢ በሆነ መንገድ ነውን? ጌዴዎን ያደረገውን በማስታወስ ቤተሰቡን እንደሚገባ ረዳችሁለትን? |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢዮኣታም ከዓ ቐፂሉ “ብሓቅን ብቕንዕናን ዲኹም ንኣቢሜሌክ ዘንገስኩምዎ? ንይሩበዓልን ንቤተሰቡን ከም ግብሪ ኢዱ ዲኹም ዝፈደኹምዎ? |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሕጂ ኸአ ንኣቢሜሌክ ብምንጋስኩምሲ ብሓቅን ብቕንዕናን እንተ ጌርኩምዎ፡ ንየሩብበዓልን ንቤቱን ድማ ጽቡቕ ኣንተ ጌርኩም፡ ከም ግብሪ ኢዱ ኸኣአ እንተ ጌርኩምሉ፡ |