Judges 9:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣቢሜሌክ ወዲ የሩባዓል ድማ ናብ ሰኬም ናብ ኣሕዋት ኣዲኡ ከይዱ ንዓኣቶምን ንብዘሎ ስድራ ቤት ኣቦ ኣዲኡን ተዛረቦም እሞ ከምዚ በሎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የይሩበኣል ልጅ አቤሜሌክም ወደ ሰቂማ ወደ እናቱ ወንድሞች ሄደ፤ ለእነርሱም፥ ለእናቱ አባት ቤተ ሰቦችም ሁሉ እንዲህ ሲል ተናገረ፦ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የይሩበኣል ልጅ አቤሜሌክም ወደ ሴኬም ወደ እናቱ ወንድሞች ሄደ፥ ለእነርሱም ለእናቱ አባት ቤተ ሰቦችም ሁሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የይሩባኣል ልጅ አቤሜሌክ ወደ እናቱ ወንድሞች ወደ ሴኬም ሄደ። እነርሱንና የእናቱን ጐሣዎች በሙሉ እንዲህ አላቸው፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጌዶና ናአይ አብመሌክ ሰኬማ ካታማን ደእያ ባረ ዳይ ዳቦቱዋኮ ቤዳ፤ ኡንቱንታነ ባረ ዳይ ዘረ ኡባቱዋ ሀዋዳን ያጌዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Geedoona na'ay Aabimeleeki Sekeema kataman de'iyaa bare daay dabbotuwaakko beedda; unttunttanne bare daay zeretsaa ubbatuwaa hawaadan yaageedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Geedoone naa Abimelekkey Seekeeme katamaan diza ba aayey dabbotakko biidi isttassinne ba aayey qommota ubbaas, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጌዶኔ ና ኣቢሜሌኬይ ሴኬሜ ካታማን ዲዛ ባ ኣዬይ ዳቦታኮ ቢዲ ኢስታሲኔ ባ ኣዬይ ቆሞታ ኡባስ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ገድዮና ናአይ፥ አብመለከይ ሴከማን ደእያ ባ አየ ዳቦታኮ ብድ፥ ኤንታነ ባ አየ ኮቻታ ሀይሳዳ ያግስ፤ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gediyoona na7ay, Abimelekey Seekeman de7iya ba aaye dabbotako bidi, entanne ba aaye kochata haysada yaagis; |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የይሩባኣል ልጅ አቤሜሌክ ወደ እናቱ ወንድሞች ወደ ሴኬም ሄደ። እነርሱንና የእናቱን ጐሣዎች በሙሉ እንዲህ አላቸው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የጌዴዎን ልጅ አቤሜሌክ የእናቱ ዘመዶች ወደሚኖሩበት ወደ ሴኬም ከተማ ሄዶ ለእናቱ ወገኖች ሁሉ እንዲህ አላቸው፦ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣቢሜሌክ ወዲ የሩበዓል ድማ ናብ ሴኬም ናብ ኣኮታቱ ኸይዱ፥ ንኣኣቶምን ንዅሎም እቶም ዓሌት ኣቦ እኖኡን ከምዙይ በሎም፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣቢሜሌክ ወዲ የሩብበዓል ድማ ናብ ሴኬም ናብ ኣኮታቱ ኸደ እሞ፡ ንኣታቶም ንኹሎም ዓሌት ኣቦ ኣዲኡን ከምዚ ኢሉ ተዛረቦም፡ |