Judges 8:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንሰብ ጳውኤል እውን ተዛረቦም፡ ብሰላም እንተ ተመለስኩ፡ ነዚ ግምቢ እዚ ከፍርሶ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እርሱም የፋኑሄልን ሰዎች፥ “በደኅና በተመለስሁ ጊዜ ይህን ግንብ አፈርሰዋለሁ” ብሎ ተናገራቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እርሱም የጵኒኤልን ሰዎች ደግሞ። በደኅና በተመለስሁ ጊዜ ይህን ግንብ አፈርሰዋለሁ ብሎ ተናገራቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እርሱም የጵኒኤልን ሰዎች፥ “በድል አድራጊነት በሰላም ስመለስ ከተማችሁን የምትጠብቁበትን ይህን ግንብ አፈርሰዋለሁ” አላቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ያትና፥ ፓኑኤላ አሳካ፥ “ታን ጾናደ ሳሮ ስምያ ዎደ፥ ህንተንቱ ካታማ ናግያ ሀ አዱሳ ግምቢያ ላላና” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yaatina, Panu'eela asaakka, «Taani s'oonaade saro simmiyaa wode, hinttenttu katamaa naagiyaa ha adussa gimbbiyaa laalana» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Izikka Panu7eele asaas, «Tani xoonada saro simmiza wode intte intte katamaa iza bolla uttidi naagiza gimbeza ta laallana» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዚካ ፓኑኤሌ ኣሳስ፥ «ታኒ ጾናዳ ሳሮ ሲሚዛ ዎዴ ኢንቴ ኢንቴ ካታማ ኢዛ ቦላ ኡቲዲ ናጊዛ ጊምቤዛ ታ ላላና» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እ ፓኑኤላ አሳኮ፥ “ታኒ ፆናዳ ሳሮ ስምያ ዎደ ህንተ ካታማ ናግያ ሀ አዱሳ ግምብያ ላላና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | I Panu7eela asaako, “Taani xoonada saro simmiya wode hinte katamaa naagiya ha adussa gimbiya laallana” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱም የጵኒኤልን ሰዎች፣ “በድል አድራጊነት በሰላም ስመለስ ከተማችሁን የምትጠብቁበትን ይህን ግንብ አፈርሰዋለሁ” አላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ እነርሱንም “ድልን ተቀዳጅቼ በሰላም እመለሳለሁ፤ በዚያን ጊዜ የከተማ መጠበቂያ ግንባችሁን አፈርሳለሁ” አላቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንሱውን ንሰብ ጵኒኤል ከዓ፥ “ብሰላም ምስ ተመለስኩ፥ ነዝ ግንቢ እዙይ ከፍርሶ እየ” በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ንሰብ ፋኑኤል ከአ፡ ብሰላም ምስ ተመለስኩም፡ ነዚ ግምቢ እዚ ኸፍርሶ እየ፡ በሎም። |